በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር የተያያዙ ሐሳቦችን ሲጠቅስ ሐሳቦቹ ትክክል ናቸው? ተፈጥሮ በዚህ ረገድ ምን እንደሚያሳይና ስለ ተፈጥሮ የሚያጠኑ ሳይንቲስቶች ስለ ጉዳዩ ምን እንደሚናገሩ ተመልከት።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

አምላክ ጽንፈ ዓለምን መፍጠር የጀመረው መቼ ነው?

የዚህን ጥያቄ መልስ ለማወቅ “መጀመሪያ” እና “ቀን” የሚሉት ቃላት በዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ የተሠራባቸው እንዴት እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

አምላክ ጽንፈ ዓለምን መፍጠር የጀመረው መቼ ነው?

የዚህን ጥያቄ መልስ ለማወቅ “መጀመሪያ” እና “ቀን” የሚሉት ቃላት በዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ የተሠራባቸው እንዴት እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል።

ስለ ሕይወት አመጣጥ የተሰጡ አስተያየቶች

ንድፍ አውጪ አለው?

የሕትመት ውጤቶች

ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው?

ስለ ሕይወት አመጣጥ የምታምነው ነገር ለውጥ ያመጣል።

የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች

መረጃዎቹን ከመረመርክ በኋላ፣ ‘ሕይወት የተገኘው በዝግመተ ለውጥ ነው ወይስ በፍጥረት?’ ለሚለው ጥያቄ የራስህ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትችላለህ።

አስደናቂ የፍጥረት ሥራዎች የአምላክን ክብር ይገልጣሉ

በዙሪያችን ያለውን ተፈጥሮ በቅርበት ስንመረምር ፈጣሪ ምን ዓይነት ባሕርይ እንዳለው መገንዘብና ይበልጥ ወደ እሱ መቅረብ እንችላለን።