በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ማሲሞ ቲስታሬሊ፦ አንድ የሮቦት መሐንዲስ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ማሲሞ ቲስታሬሊ፦ አንድ የሮቦት መሐንዲስ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ማሲሞ ቲስታሬሊ፣ ኮምፒውተር አንድን ምስል አይቶ መተርጎም ስለሚችልበት መንገድ ያጠና የሮቦት መሐንዲስ ነው። ለሳይንስ የሚሰጠው ትልቅ ቦታ ስለ ዝግመተ ለውጥ በተማረው ነገር ላይ ጥያቄ እንዲያነሳ አድርጎታል።