በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?

መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ መሆኑን እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?

መጽሐፍ ቅዱስ ‘የአምላክ ቃል’ እንደሆነና አምላክ ደግሞ ‘ሊዋሽ እንደማይችል’ ይናገራል። (1 ተሰሎንቄ 2:13፤ ቲቶ 1:2) ታዲያ ይህ እውነት ነው? ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ የተረትና የአፈ ታሪክ ስብስብ ነው?