ምን አዲስ ነገር አለ?

2024-05-20

ትዳር እና ቤተሰብ

ፍቺ በስተርጅና—መከላከያው ምንድን ነው?

ሰዎች በስተርጅና የሚፋቱት ለምንድን ነው? የእናንተ ትዳር ተመሳሳይ ዕጣ እንዳይገጥመውስ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?

2024-05-20

ኦሪጅናል መዝሙሮች

‘እውነተኛው ሕይወት’

በተስፋችን ላይ ማሰላሰል ዛሬ የሚያጋጥመንን መከራ በጽናት ለማለፍ ብርታት ይሰጠናል።

2024-05-16

ነቅታችሁ ጠብቁ!

ጨዋነት ቀረ እንዴ?—⁠መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ጨዋነት ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እየጠፋ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ምክንያቱን ይነግረናል፤ ጨዋ ለመሆን የሚረዳ መመሪያም ይሰጠናል።

2024-05-06

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ይሖዋ አባታችን ነው

ይሖዋ እንደ አባታችን አድርገን እንድናየው ይፈልጋል።

2024-05-01

መጠበቂያ ግንብ

ትክክል ወይስ ስህተት?​—አስተማማኝ መመሪያ ከየት ይገኛል?

ለአንተም ሆነ ለቤተሰብህ ዘላቂ ጥቅም የሚያስገኝ ውሳኔ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

2024-04-29

ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች

የሴቶች ደህንነት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ የሴቶች ደህንነት ያሳስበዋል። ይህ ርዕስ ለሴቶች ምን ያህል እንደሚያስብና የሚደርስባቸውን በደል ለማስቆም ምን እርምጃ እንደሚወስድ ይናገራል።

2024-04-25

የወጣቶች ጥያቄ

የፍቅር ጓደኝነት—ክፍል 3፦ ብንለያይ ይሻል ይሆን?

እየተጠራጠራችሁ ግንኙነታችሁን መቀጠል ይኖርባችኋል? ይህ ርዕስ ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ ሊረዳችሁ ይችላል።

2024-04-22

ነቅታችሁ ጠብቁ!

ውጊያው የሚያበቃው መቼ ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ጦርነቶች ሁሉ በቅርቡ መቋጫ ያገኛሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ይህ የሚሆነው እንዴት እንደሆነ ያስረዳናል።