በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለገላትያ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰላምታ (1-5)

    • “ሌላ ምሥራች የለም” (6-9)

    • ጳውሎስ የሰበከው ምሥራች ከአምላክ የመጣ ነው (10-12)

    • የጳውሎስ መለወጥና መጀመሪያ ላይ ያደረጋቸው ነገሮች (13-24)

  • 2

    • ጳውሎስ በኢየሩሳሌም ከሐዋርያት ጋር ተገናኘ (1-10)

    • ጳውሎስ ጴጥሮስን (ኬፋን) ገሠጸው (11-14)

    • ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ነው (15-21)

  • 3

    • የሕግ ሥራዎችና እምነት (1-14)

      • “ጻድቅ በእምነት ይኖራል” (11)

    • ለአብርሃም የተገባው የተስፋ ቃል በሕጉ ላይ የተመሠረተ አይደለም (15-18)

      • የአብርሃም ዘር የሆነው ክርስቶስ (16)

    • ሕጉ የተሰጠበት ዓላማ (19-25)

    • ‘በእምነት የተነሳ የአምላክ ልጆች ናችሁ’ (26-29)

      • ‘የክርስቶስ ከሆናችሁ የአብርሃም ዘር ናችሁ’ (29)

  • 4

    • ከእንግዲህ ልጆች እንጂ ባሪያዎች አይደላችሁም (1-7)

    • ጳውሎስ የገላትያ ክርስቲያኖች ሁኔታ አሳሰበው (8-20)

    • አጋርና ሣራ፦ ሁለቱ ቃል ኪዳኖች (21-31)

      • እናታችን የሆነችው ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ነፃ ናት (26)

  • 5

    • ክርስቲያናዊ ነፃነት (1-15)

    • በመንፈስ መመላለስ (16-26)

      • የሥጋ ሥራዎች (19-21)

      • የመንፈስ ፍሬ (22, 23)

  • 6

    • አንዳችሁ የሌላውን ሸክም ተሸከሙ (1-10)

      • ሰው የዘራውን ያጭዳል (7, 8)

    • መገረዝ አስፈላጊ አይደለም (11-16)

      • አዲስ ፍጥረት (15)

    • መደምደሚያ (17, 18)