በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ14-ለ

ገንዘብና የክብደት መለኪያ

ገንዘብና የክብደት መለኪያ በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ

ጌራ (1⁄20 ሰቅል)

0.57 ግራም

10 ጌራ = 1 ቤካ

ቤካ

5.7 ግራም

2 ቤካ = 1 ሰቅል

ፊም

7.8 ግራም

1 ፊም = 2⁄3 ሰቅል

ሰቅል

ሰቅል

11.4 ግራም

50 ሰቅል = 1 ምናን

ምናን

570 ግራም

60 ምናን = 1 ታላንት

ታላንት

34.2 ኪሎ ግራም

ዳሪክ (የፋርሳውያን ወርቅ)

8.4 ግራም

ዕዝራ 8:27

ገንዘብና የክብደት መለኪያ በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ

ሌፕተን (የአይሁዳውያን መዳብ ወይም ነሐስ)

1⁄2 ኳድራንስ

ሉቃስ 21:2

ኳድራንስ (የሮማውያን መዳብ ወይም ነሐስ)

2 ሌፕተን

ማቴዎስ 5:26

አሳሪዮን (የሮማውያንና የሮም ግዛቶች መዳብ ወይም ነሐስ)

4 ኳድራንስ

ማቴዎስ 10:29

ዲናር (የሮማውያን ብር)

64 ኳድራንስ

3.85 ግራም

ማቴዎስ 20:10

የ1 ቀን ደሞዝ (12 ሰዓት)

ድራክማ (የግሪካውያን ብር)

3.4 ግራም

ሉቃስ 15:8

የ1 ቀን ደሞዝ (12 ሰዓት)

ዲድራክማ (የግሪካውያን ብር)

2 ድራክማ

6.8 ግራም

ማቴዎስ 17:24

= የ2 ቀን ደሞዝ

የአንጾኪያ ቴትራድራክማ

የጢሮስ ቴትራድራክማ (የጢሮስ የብር ሰቅል)

ቴትራድራክማ (የግሪካውያን ብር። የብር ስታቴር ተብሎም ይጠራል)

4 ድራክማ

13.6 ግራም

ማቴዎስ 17:27

የ4 ቀን ደሞዝ

ምናን

100 ድራክማ

340 ግራም

ሉቃስ 19:13

= የ100 ቀን ገደማ ደሞዝ

ታላንት

60 ምናን

0.4 ኪሎ ግራም

ማቴዎስ 18:24

ራእይ 16:21

= የ20 ዓመት ገደማ ደሞዝ

ፓውንድ (የሮማውያን)

327 ግራም

ዮሐንስ 12:3

“ግማሽ ሊትር ገደማ (አንድ ፓውንድ) . . . ንጹሕ ናርዶስ”