በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሀ6-ሀ

ሰንጠረዥ፦ የይሁዳና የእስራኤል ነቢያትና ነገሥታት (ክፍል 1)

ሁለቱን ነገድ ያቀፈው የደቡባዊው የይሁዳ መንግሥት ነገሥታት

997 ዓ.ዓ.

ሮብዓም፦ 17 ዓመት

980

አቢያህ (አብያም)፦ 3 ዓመት

978

አሳ፦ 41 ዓመት

937

ኢዮሳፍጥ፦ 25 ዓመት

913

ኢዮራም፦ 8 ዓመት

ገ. 906

አካዝያስ፦ 1 ዓመት

ገ. 905

ንግሥት ጎቶልያ፦ 6 ዓመት

898

ኢዮዓስ፦ 40 ዓመት

858

አሜስያስ፦ 29 ዓመት

829

ዖዝያ (አዛርያስ)፦ 52 ዓመት

አሥሩን ነገድ ያቀፈው የሰሜናዊው የእስራኤል መንግሥት ነገሥታት

997 ዓ.ዓ.

ኢዮርብዓም፦ 22 ዓመት

ገ. 976

ናዳብ፦ 2 ዓመት

ገ. 975

ባኦስ፦ 24 ዓመት

ገ. 952

ኤላህ፦ 2 ዓመት

ዚምሪ፦ 7 ቀን (ገ. 951)

ገ. 947

ኦምሪ እና ቲብኒ፦ 4 ዓመት

ኦምሪ (ብቻውን)፦ 8 ዓመት

ገ. 940

አክዓብ፦ 22 ዓመት

ገ. 920

አካዝያስ፦ 2 ዓመት

ገ. 917

ኢዮራም፦ 12 ዓመት

ገ. 905

ኢዩ፦ 28 ዓመት

876

ኢዮዓካዝ፦ 14 ዓመት

ገ. 862

ኢዮዓካዝ እና ኢዮዓስ፦ 3 ዓመት

ገ. 859

ኢዮዓስ (ብቻውን)፦ 16 ዓመት

ገ. 844

ዳግማዊ ኢዮርብዓም፦ 41 ዓመት

  • የነቢያት ዝርዝር

  • ኢዩኤል

  • ኤልያስ

  • ኤልሳዕ

  • ዮናስ

  • አሞጽ