በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ8

ሰለሞን የሠራው ቤተ መቅደስ

  1. የቤተ መቅደሱ ገጽታዎች

  2. 1 ቅድስተ ቅዱሳን (1ነገ 6:16, 20)

  3. 2 ቅድስት (2ዜና 5:9)

  4. 3 ሰገነት ላይ ያሉ ክፍሎች (1ዜና 28:11)

  5. 4 ተቀጥላ ክፍሎች (1ነገ 6:5, 6, 10)

  6. 5 ያኪን (1ነገ 7:21; 2ዜና 3:17)

  7. 6 ቦዔዝ (1ነገ 7:21; 2ዜና 3:17)

  8. 7 በረንዳ (1ነገ 6:3; 2ዜና 3:4) (ቁመቱ አይታወቅም)

  9. 8 የመዳብ መሠዊያ (2ዜና 4:1)

  10. 9 የመዳብ መድረክ (2ዜና 6:13)

  11. 10 ውስጠኛው ግቢ (1ነገ 6:36)

  12. 11 ከቀለጠ ብረት የተሠራ ባሕር (1ነገ 7:23)

  13. 12 የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎች (1ነገ 7:27)

  14. 13 በጎን በኩል ያለ መግቢያ (1ነገ 6:8)

  15. 14 የመመገቢያ ክፍሎች (1ዜና 28:12)