በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ9

ዳንኤል በትንቢቱ ላይ የገለጻቸው የዓለም ኃያላን መንግሥታት

ባቢሎን

ዳንኤል 2:32, 36-38፤ 7:4

በ607 ዓ.ዓ. ንጉሥ ናቡከደነጾር ኢየሩሳሌምን ደመሰሰ

ሜዶ ፋርስ

ዳንኤል 2:32, 39፤ 7:5

በ539 ዓ.ዓ. ባቢሎንን ድል አደረገ

በ537 ዓ.ዓ. ቂሮስ አይሁዳውያን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመለሱ አዋጅ አወጣ

ግሪክ

ዳንኤል 2:32, 39፤ 7:6

በ331 ዓ.ዓ. ታላቁ እስክንድር ፋርስን ድል አደረገ

ሮም

ዳንኤል 2:33, 40፤ 7:7

በ63 ዓ.ዓ. እስራኤልን መግዛት ጀመረች

በ70 ዓ.ም. ኢየሩሳሌምን ደመሰሰች

አንግሎ አሜሪካ

ዳንኤል 2:33, 41-43

ከ1914 እስከ 1918 ዓ.ም. በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አንግሎ አሜሪካ የዓለም ኃያል መንግሥት ሆኖ ብቅ አለ