በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ12-ሀ

ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 1)

ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ

  1. ቤተ መቅደስ

  2. የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ (?)

  3. የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት

  4. የቀያፋ ቤት (?)

  5. ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት (?)

  6. የቤተዛታ የውኃ ገንዳ

  7. የሰሊሆም የውኃ ገንዳ

  8. የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ (?)

  9. ጎልጎታ (?)

  10. አኬልዳማ (?)

    ቀን ምረጥ፦  ኒሳን 8 |  ኒሳን 9 |  ኒሳን 10 |  ኒሳን 11

 ኒሳን 8 (ሰንበት)

የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)

  • የፋሲካ በዓል ከመድረሱ ከስድስት ቀን በፊት ወደ ቢታንያ መጣ

የፀሐይ መውጫ

የፀሐይ መግቢያ

 ኒሳን 9

የፀሐይ መግቢያ

  • የሥጋ ደዌ በሽተኛ ከነበረው ከስምዖን ጋር በማዕድ ተቀመጠ

  • ማርያም ኢየሱስን የናርዶስ ሽቶ ቀባችው

  • አይሁዶች ኢየሱስንና አልዓዛርን ለማየት መጡ

የፀሐይ መውጫ

  • እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ

  • በቤተ መቅደስ አስተማረ

የፀሐይ መግቢያ

 ኒሳን 10

የፀሐይ መግቢያ

  • ቢታንያ አደረ

የፀሐይ መውጫ

  • በጠዋት ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ

  • ቤተ መቅደሱን አጸዳ

  • ይሖዋ ከሰማይ ተናገረ

የፀሐይ መግቢያ

 ኒሳን 11

የፀሐይ መግቢያ

የፀሐይ መውጫ

  • ምሳሌዎችን በመጠቀም በቤተ መቅደስ አስተማረ

  • ፈሪሳውያንን አወገዘ

  • መበለቲቱ መዋጮ ስታደርግ ተመለከተ

  • በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ስለ ኢየሩሳሌም መጥፋትና መገኘቱን ስለሚጠቁመው ምልክት ትንቢት ተናገረ

የፀሐይ መግቢያ