በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለ12-ለ

ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው ሕይወት የመጨረሻ ሳምንት (ክፍል 2)

ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ

  1. ቤተ መቅደስ

  2.   የጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ (?)

  3.    የአገረ ገዢው ቤተ መንግሥት

  4.   የቀያፋ ቤት (?)

  5.   ሄሮድስ አንቲጳስ ይጠቀምበት የነበረው ቤተ መንግሥት (?)

  6. የቤተዛታ የውኃ ገንዳ

  7. የሰሊሆም የውኃ ገንዳ

  8.   የሳንሄድሪን ሸንጎ አዳራሽ (?)

  9.   ጎልጎታ (?)

  10. አኬልዳማ (?)

     ቀን ምረጥ፦  ኒሳን 12 |  ኒሳን 13 |  ኒሳን 14 |  ኒሳን 15 |  ኒሳን 16

 ኒሳን 12

የፀሐይ መግቢያ (የአይሁዳውያን ቀን የሚጀምረውና የሚያበቃው ፀሐይ ስትጠልቅ ነው)

የፀሐይ መውጫ

  • ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ያሳለፈው ቀን

  • ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ተደራደረ

የፀሐይ መግቢያ

 ኒሳን 13

የፀሐይ መግቢያ

የፀሐይ መውጫ

  • ጴጥሮስና ዮሐንስ ፋሲካን አዘጋጁ

  • አመሻሹ ላይ ኢየሱስና ሌሎቹ ሐዋርያት እዚያ ደረሱ

የፀሐይ መግቢያ

 ኒሳን 14

የፀሐይ መግቢያ

  • ከሐዋርያቱ ጋር ፋሲካን በላ

  • የሐዋርያቱን እግር አጠበ

  • ይሁዳን አሰናበተ

  • የጌታ ራትን አቋቋመ

  • በጌትሴማኒ የአትክልት ስፍራ አልፎ ተሰጠ ( 2)

  • ሐዋርያቱ ሸሹ

  • በቀያፋ ቤት፣ ሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ ( 4)

  • ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው

የፀሐይ መውጫ

  • በድጋሚ ሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ቀረበ ( 8)

  • በመጀመሪያ ወደ ጲላጦስ ( 3)፣ ከዚያም ወደ ሄሮድስ ተወሰደ ( 5)፤ በኋላም ዳግመኛ ወደ ጲላጦስ ተወሰደ ( 3)

  • ሞት ተፈርዶበት ጎልጎታ ላይ ተገደለ ( 9)

  • ከሰዓት በኋላ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ ሕይወቱ አለፈ

  • አስከሬኑ ከተሰቀለበት ወርዶ ተቀበረ

የፀሐይ መግቢያ

 ኒሳን 15 (ሰንበት)

የፀሐይ መግቢያ

የፀሐይ መውጫ

  • ጲላጦስ የኢየሱስን መቃብር የሚጠብቁ ጠባቂዎችን እንዲያቆሙ ፈቀደ

የፀሐይ መግቢያ

 ኒሳን 16

የፀሐይ መግቢያ

  • አስከሬኑን ለመቀባት ጥሩ መዓዛ ያላቸው ተጨማሪ ቅመሞች ተገዙ

የፀሐይ መውጫ

  • ከሞት ተነሳ

  • ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ

የፀሐይ መግቢያ