በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • አምላክ በልጁ አማካኝነት ተናገረ (1-4)

    • ልጁ ከመላእክት የላቀ ነው (5-14)

  • 2

    • ‘ከወትሮው የበለጠ ትኩረት ስጡ’ (1-4)

    • “ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛህለት” (5-9)

    • ኢየሱስና ወንድሞቹ (10-18)

      • ‘ለመዳን የሚያበቃ ዋና ወኪል’ (10)

      • መሐሪ የሆነ ሊቀ ካህናት (17)

  • 3

    • ኢየሱስ ከሙሴ ይበልጣል (1-6)

      • ‘ሁሉን ነገር የሠራው አምላክ ነው’ (4)

    • ‘እምነት የለሽ ልብ በውስጣችሁ እንዳያቆጠቁጥ ተጠንቀቁ’ (7-19)

      • “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ” (7, 15)

  • 4

    • “ወደ እረፍቴ አይገቡም” (1-10)

    • ወደ አምላክ እረፍት እንዲገቡ የተሰጠ ማበረታቻ (11-13)

      • ‘የአምላክ ቃል ሕያው ነው’ (12)

    • ኢየሱስ፣ ታላቅ ሊቀ ካህናት (14-16)

  • 5

    • ኢየሱስ ከሰብዓዊ ሊቀ ካህናት ሁሉ የላቀ ነው (1-10)

      • “ከመልከጼዴቅ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ” (6, 10)

      • “ከደረሰበት መከራ መታዘዝን ተማረ” (8)

      • “ዘላለማዊ መዳን እንዲያገኙ ምክንያት ሆነላቸው” (9)

    • ‘ወተት የሚጋት ሁሉ ሕፃን ነው’ (11-14)

  • 6

    • “ወደ ጉልምስና ለመድረስ እንጣጣር” (1-3)

    • ወደኋላ ያሉት የአምላክን ልጅ እንደገና ይቸነክሩታል (4-8)

    • ተስፋችሁን አስተማማኝ አድርጉ (9-12)

    • አስተማማኝና ጽኑ ተስፋ አለን (13-20)

      • የአምላክ የተስፋ ቃልና መሐላ ፈጽሞ አይለወጥም (17, 18)

  • 7

    • መልከጼዴቅ፣ ልዩ የሆነ ንጉሥና ካህን (1-10)

    • የክርስቶስ ክህነት ያለው ብልጫ (11-28)

      • ክርስቶስ ሙሉ በሙሉ ሊያድን ይችላል (25)

  • 8

    • ለሰማያዊ ነገሮች ጥላ የሆነ ድንኳን (1-6)

    • አሮጌውና አዲሱ ቃል ኪዳን ሲነጻጸሩ (7-13)

  • 9

    • በምድራዊው መቅደስ ይቀርብ የነበረው ቅዱስ አገልግሎት (1-10)

    • ክርስቶስ ደሙን ይዞ ወደ ሰማይ ገባ (11-28)

      • “የአዲስ ቃል ኪዳን መካከለኛ” (15)

  • 10

    • የእንስሳት መሥዋዕት ኃጢአትን ማስወገድ አይችልም (1-4)

      • ሕጉ ጥላ ነው (1)

    • ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የቀረበ የክርስቶስ መሥዋዕት (5-18)

    • “ወደ ሕይወት የሚመራ አዲስ መንገድ” (19-25)

      • “መሰብሰባችንን ቸል አንበል” (24, 25)

    • ሆን ብሎ በኃጢአት ጎዳና ከመመላለስ መራቅ (26-31)

    • የተስፋው ቃል ሲፈጸም ለማየት መጽናት (32-39)

  • 11

    • የእምነት ፍቺ (1, 2)

    • የእምነት ምሳሌዎች (3-40)

      • ‘ያለ እምነት አምላክን ደስ ማሰኘት አይቻልም’ (6)

  • 12

    • የእምነታችን ፍጹም አድራጊ የሆነው ኢየሱስ (1-3)

      • “ታላቅ የምሥክሮች ደመና” (1)

    • “ይሖዋ የሚሰጥህን ተግሣጽ አቅልለህ አትመልከት” (4-11)

    • ‘እግራችሁ ቀና በሆነ መንገድ እንዲጓዝ አድርጉ’ (12-17)

    • ወደ ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ቀርባችኋል’ (18-29)

  • 13

    • መደምደሚያ ላይ የቀረበ ማሳሰቢያና ሰላምታ (1-25)

      • “እንግዳ መቀበልን አትርሱ” (2)

      • ‘ጋብቻ በሁሉ ዘንድ ክቡር ይሁን’ (4)

      • “አመራር ለሚሰጧችሁ ታዘዙ” (7, 17)

      • የምስጋና መሥዋዕት አቅርቡ (15, 16)