በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰላምታ (1, 2)

    • አምላክ በመከራ ሁሉ ያጽናናናል (3-11)

    • ጳውሎስ የጉዞ ዕቅዱን ለወጠ (12-24)

  • 2

    • ጳውሎስ የጉባኤውን አባላት ለማስደሰት የነበረው ፍላጎት (1-4)

    • ይቅር የተባለና የተመለሰ ኃጢአተኛ (5-11)

    • ጳውሎስ በጥሮአስና በመቄዶንያ (12, 13)

    • አገልግሎት፣ የድል ሰልፍ (14-17)

      • “የአምላክን ቃል አንሸቃቅጥም” (17)

  • 3

    • “የምሥክር ወረቀት” (1-3)

    • “የአዲስ ቃል ኪዳን አገልጋዮች” (4-6)

    • አዲሱ ቃል ኪዳን ያለው የላቀ ክብር (7-18)

  • 4

    • የምሥራቹ ብርሃን (1-6)

      • “የማያምኑትን ሰዎች አእምሮ አሳውሯል” (4)

    • በሸክላ ዕቃ ውስጥ ያለ ውድ ሀብት (7-18)

  • 5

    • ‘ከሰማይ የሆነውን መኖሪያ መልበስ’ (1-10)

    • “የማስታረቅ አገልግሎት” (11-21)

      • “አዲስ ፍጥረት” (17)

      • የክርስቶስ አምባሳደሮች (20)

  • 6

    • የአምላክን ጸጋ አላግባብ መጠቀም አይገባም (1, 2)

    • ስለ ጳውሎስ አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ (3-13)

    • “አቻ ባልሆነ መንገድ አትጠመዱ” (14-18)

  • 7

    • “ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ” (1)

    • ጳውሎስ በቆሮንቶስ ክርስቲያኖች የተነሳ የተሰማው ደስታ (2-4)

    • ቲቶ ጥሩ ዜና ይዞ መጣ (5-7)

    • አምላካዊ ሐዘንና ንስሐ መግባት (8-16)

  • 8

    • ለአይሁዳውያን ክርስቲያኖች መዋጮ ማሰባሰብ (1-15)

    • ቲቶን ወደ ቆሮንቶስ ለመላክ ታሰበ (16-24)

  • 9

    • ለጋሶች እንዲሆኑ የተሰጠ ማበረታቻ (1-15)

      • ‘አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል’ (7)

  • 10

    • ጳውሎስ ስለ አገልግሎቱ ተሟገተ (1-18)

      • “የጦር መሣሪያዎቻችን ሥጋዊ አይደሉም” (4, 5)

  • 11

    • ጳውሎስና ምርጦቹ ሐዋርያት (1-15)

    • ጳውሎስ ሐዋርያ ሆኖ ሲያገለግል ያጋጠሙት መከራዎች (16-33)

  • 12

    • ጳውሎስ ያያቸው ራእዮች (1-7ሀ)

    • “ሥጋዬን የሚወጋ እሾህ ተሰጠኝ” (7ለ-10)

    • ከምርጦቹ ሐዋርያት አላንስም (11-13)

    • ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ያሳየው አሳቢነት (14-21)

  • 13

    • መጨረሻ ላይ የሰጠው ማስጠንቀቂያና ማሳሰቢያ (1-14)

      • ‘በእምነት ውስጥ መሆናችሁን ለማረጋገጥ ራሳችሁን ፈትሹ’ (5)

      • ‘መስተካከላችሁንና በሐሳብ መስማማታችሁን ቀጥሉ’ (11)