በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለሮም ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰላምታ (1-7)

    • ጳውሎስ ወደ ሮም ለመሄድ የነበረው ጉጉት (8-15)

    • ‘ጻድቅ በእምነት ይኖራል’ (16, 17)

    • አምላክን የማያከብሩ ሰዎች የሚያመካኙበት ነገር የላቸውም (18-32)

      • የአምላክ ባሕርያት በፍጥረት ሥራው ላይ ይታያሉ (20)

  • 2

    • አምላክ በአይሁዳውያንና በግሪካውያን ላይ ይፈርዳል (1-16)

      • ሕሊና የሚሠራበት መንገድ (14, 15)

    • አይሁዳውያንና ሕጉ (17-24)

    • የልብ ግርዘት (25-29)

  • 3

    • “የአምላክ እውነተኝነት የተረጋገጠ ነው” (1-8)

    • ‘አይሁዳውያንም ሆኑ ግሪካውያን የኃጢአት ተገዢዎች ናቸው’ (9-20)

    • በእምነት መጽደቅ (21-31)

      • ‘ሁሉም የአምላክን ክብር ማንጸባረቅ ተስኗቸዋል’ (23)

  • 4

    • አብርሃም በእምነቱ ጻድቅ ተባለ (1-12)

      • አብርሃም እምነት ላላቸው ሁሉ አባት ነው (11)

    • በእምነቱ የተነሳ የተስፋ ቃል ተገባለት (13-25)

  • 5

    • በክርስቶስ አማካኝነት ከአምላክ ጋር መታረቅ (1-11)

    • በአዳም በኩል ሞት፣ በክርስቶስ በኩል ሕይወት (12-21)

      • ኃጢአትና ሞት ለሰው ሁሉ ተዳረሰ (12)

      • አንድ የጽድቅ ተግባር (18)

  • 6

    • ክርስቶስ ውስጥ በመጠመቅ አዲስ ሕይወት ማግኘት (1-11)

    • ኃጢአት በሰውነታችሁ ላይ እንዲነግሥ አትፍቀዱ (12-14)

    • ከኃጢአት ባርነት ተላቆ የአምላክ ባሪያ መሆን (15-23)

      • የኃጢአት ደሞዝ ሞት፣ የአምላክ ስጦታ ግን ሕይወት ነው (23)

  • 7

    • ከሕጉ ነፃ መውጣትን የሚያሳይ ምሳሌ (1-6)

    • ሕጉ የኃጢአትን ምንነት አሳወቀ (7-12)

    • ከኃጢአት ጋር የሚደረግ ትግል (13-25)

  • 8

    • በመንፈስ የሚገኝ ሕይወትና ነፃነት (1-11)

    • ‘የአምላክ ልጆች መሆናችንን መንፈሱ ይመሠክራል’ (12-17)

    • ፍጥረት የአምላክ ልጆች የሚያገኙትን ነፃነት ይጠባበቃል (18-25)

    • ‘መንፈስ ይማልድልናል’ (26, 27)

    • አምላክ አስቀድሞ የወሰናቸው (28-30)

    • በአምላክ ፍቅር አማካኝነት ድል ማድረግ (31-39)

  • 9

    • ጳውሎስ ለሥጋዊ እስራኤላውያን አዘነላቸው (1-5)

    • የአብርሃም እውነተኛ ዘር (6-13)

    • የአምላክን ምርጫ በተመለከተ ጥያቄ ማንሳት አንችልም (14-26)

      • የቁጣና የምሕረት ዕቃዎች (22, 23)

    • “የሚድኑት ቀሪዎች ብቻ ናቸው” (27-29)

    • እስራኤል ተሰናከለ (30-33)

  • 10

    • መጽደቅ የሚቻልበት መንገድ (1-15)

      • እምነትን በይፋ መናገር (10)

      • “የይሖዋን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” (13)

      • ያማሩ እግሮች ያሏቸው ሰባኪዎች (15)

    • ምሥራቹን አንቀበልም አሉ (16-21)

  • 11

    • አምላክ እስራኤልን ሙሉ በሙሉ አልተወውም (1-16)

    • የወይራ ዛፉ ምሳሌ (17-32)

    • ጥልቅ የሆነው የአምላክ ጥበብ (33-36)

  • 12

    • ሰውነታችሁን ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ (1, 2)

    • የተለያዩ ስጦታዎች ያሉት አንድ አካል (3-8)

    • የክርስትና አኗኗርን በተመለከተ የተሰጠ ምክር (9-21)

  • 13

    • ለባለሥልጣናት መገዛት (1-7)

      • ቀረጥ መክፈል (6, 7)

    • “ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው” (8-10)

    • በቀን ብርሃን መመላለስ (11-14)

  • 14

    • አንዳችሁ በሌላው ላይ አትፍረዱ (1-12)

    • ሌሎችን አታሰናክሉ (13-18)

    • ሰላምና አንድነት እንዲሰፍን ጥረት አድርጉ (19-23)

  • 15

    • ‘እንደ ክርስቶስ አንዳችሁ ሌላውን ተቀበሉ’ (1-13)

    • የአሕዛብ አገልጋይ የሆነው ጳውሎስ (14-21)

    • የጳውሎስ የጉዞ ዕቅድ (22-33)

  • 16

    • ጳውሎስ ፌበንን አስተዋወቀ (1, 2)

    • ለሮም ክርስቲያኖች የቀረበ ሰላምታ (3-16)

    • ክፍፍል ከሚፈጥሩ ነገሮች መራቅ (17-20)

    • የጳውሎስ የሥራ አጋሮች ያቀረቡት ሰላምታ (21-24)

    • ተሰውሮ የቆየው ቅዱስ ሚስጥር ተገልጧል (25-27)