በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ይሖዋ አባታችን ነው

ይሖዋ አባታችን ነው

ልጆቻችሁ ይሖዋ አባታችን እንደሆነ እንዲተማመኑ ምን ሊረዳቸው ይችላል?

ወላጆች፣ ኢሳይያስ 64:8⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

ይሖዋ አባታችን ነው የሚለውን ቪዲዮ ከተመለከታችሁ በኋላ ከታች ባሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ። ልጆቻችሁ ይሖዋ ከሰጣቸው ጥሩ ነገሮች አንዳንዶቹን እንዲሥሉ ወይም እንዲጽፉ አድርጉ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።