በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

ምዕራፎች

1 2 3 4

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰላምታ (1, 2)

    • ጳውሎስ በጢሞቴዎስ እምነት የተነሳ አምላክን አመሰገነ (3-5)

    • የአምላክን ስጦታ ቸል አትበል (6-11)

    • ትክክለኛውን ትምህርት አጥብቀህ ያዝ (12-14)

    • የጳውሎስ ጠላቶችና ወዳጆች (15-18)

  • 2

    • መልእክቱን ብቁ ለሆኑ ሰዎች አደራ ስጥ (1-7)

    • ለምሥራቹ ሲባል መከራን በጽናት መቋቋም (8-13)

    • ‘የእውነትን ቃል በአግባቡ መጠቀም’ (14-19)

    • “ከወጣትነት ምኞቶች ሽሽ” (20-22)

    • ተቃዋሚዎችን በአግባቡ መያዝ (23-26)

  • 3

    • የመጨረሻዎቹ ቀኖች (1-7)

    • የጳውሎስን ምሳሌ በጥብቅ መከተል (8-13)

    • ‘በተማርካቸው ነገሮች ጽና’ (14-17)

      • “ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው” (16)

  • 4

    • “አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም” (1-5)

      • ቃሉን በጥድፊያ ስሜት ስበክ (2)

    • “መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ” (6-8)

    • ጳውሎስ ስላለበት ሁኔታ የሰጠው መግለጫ (9-18)

    • የስንብት ቃላት (19-22)