በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሁለተኛ ዜና መዋዕል መጽሐፍ

ምዕራፎች

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰለሞን ጥበብ እንዲሰጠው ጠየቀ (1-12)

    • የሰለሞን ሀብት (13-17)

  • 2

    • ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የተደረገ ዝግጅት (1-18)

  • 3

    • ሰለሞን ቤተ መቅደሱን መገንባት ጀመረ (1-7)

    • ቅድስተ ቅዱሳኑ (8-14)

    • ሁለቱ የመዳብ ዓምዶች (15-17)

  • 4

    • መሠዊያው፣ ባሕሩና ገንዳዎቹ (1-6)

    • መቅረዞቹ፣ ጠረጴዛዎቹና ግቢዎቹ (7-11ሀ)

    • የቤተ መቅደሱ ዕቃዎች ተሠርተው ተጠናቀቁ (11ለ-22)

  • 5

    • ለቤተ መቅደሱ ምረቃ የተደረገው ዝግጅት (1-14)

      • ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ (2-10)

  • 6

    • ሰለሞን ለሕዝቡ ንግግር አቀረበ (1-11)

    • ሰለሞን በምርቃቱ ወቅት ያቀረበው ጸሎት (12-42)

  • 7

    • ቤተ መቅደሱ በይሖዋ ክብር ተሞላ (1-3)

    • የምረቃው ሥርዓት (4-10)

    • ይሖዋ ለሰለሞን ተገለጠለት (11-22)

  • 8

    • ሰለሞን ያከናወናቸው ሌሎች የግንባታ ሥራዎች (1-11)

    • በሥርዓቱ መሠረት በቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚከናወነው አምልኮ (12-16)

    • የሰለሞን መርከቦች (17, 18)

  • 9

    • የሳባ ንግሥት ሰለሞንን ልትጠይቀው መጣች (1-12)

    • የሰለሞን ሀብት (13-28)

    • ሰለሞን ሞተ (29-31)

  • 10

    • እስራኤላውያን በሮብዓም ላይ ዓመፁ (1-19)

  • 11

    • የሮብዓም አገዛዝ (1-12)

    • ታማኝ የሆኑ ሌዋውያን ወደ ይሁዳ መጡ (13-17)

    • የሮብዓም ቤተሰብ (18-23)

  • 12

    • ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ (1-12)

    • የሮብዓም አገዛዝ አበቃ (13-16)

  • 13

    • አቢያህ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-22)

      • አቢያህ ኢዮርብዓምን ድል አደረገ (3-20)

  • 14

    • አቢያህ ሞተ (1)

    • አሳ በይሁዳ ላይ ነገሠ (2-8)

    • አሳ 1,000,000 ኢትዮጵያውያንን ድል አደረገ (9-15)

  • 15

    • አሳ ያካሄደው ተሃድሶ (1-19)

  • 16

    • አሳ ከሶርያ ጋር ተዋዋለ (1-6)

    • ሃናኒ አሳን ገሠጸው (7-10)

    • አሳ ሞተ (11-14)

  • 17

    • ኢዮሳፍጥ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-6)

    • የማስተማር ዘመቻ (7-9)

    • የኢዮሳፍጥ የጦር ኃይል (10-19)

  • 18

    • ኢዮሳፍጥ ከአክዓብ ጋር ግንባር ፈጠረ (1-11)

    • ሚካያህ ትንቢት ተናገረ (12-27)

    • አክዓብ ራሞትጊልያድ ላይ ተገደለ (28-34)

  • 19

    • ኢዩ ኢዮሳፍጥን ገሠጸው (1-3)

    • ኢዮሳፍጥ ያካሄደው ተሃድሶ (4-11)

  • 20

    • አጎራባች ብሔራት ይሁዳን ስጋት ላይ ጣሏት (1-4)

    • ኢዮሳፍጥ ይሖዋ እንዲረዳው ጸለየ (5-13)

    • ይሖዋ ጸሎቱን መለሰለት (14-19)

    • አምላክ ይሁዳን በተአምር አዳናት (20-30)

    • የኢዮሳፍጥ አገዛዝ አበቃ (31-37)

  • 21

    • ኢዮራም በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-11)

    • ኤልያስ የላከው የጽሑፍ መልእክት (12-15)

    • የኢዮራም መጥፎ አወዳደቅ (16-20)

  • 22

    • አካዝያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9)

    • ጎቶልያ በጉልበት ዙፋን ላይ ወጣች (10-12)

  • 23

    • ካህኑ ዮዳሄ ድፍረት የተሞላበት እርምጃ ወሰደ፤ ኢዮዓስ ነገሠ (1-11)

    • ጎቶልያ ተገደለች (12-15)

    • ዮዳሄ ያካሄደው ተሃድሶ (16-21)

  • 24

    • የኢዮዓስ አገዛዝ (1-3)

    • ኢዮዓስ ቤተ መቅደሱን አደሰ (4-14)

    • ኢዮዓስ ክህደት ፈጸመ (15-22)

    • ኢዮዓስ ተገደለ (23-27)

  • 25

    • አሜስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-4)

    • ከኤዶማውያን ጋር የተደረገ ጦርነት (5-13)

    • አሜስያስ ጣዖት አመለከ (14-16)

    • አሜስያስ ከእስራኤል ንጉሥ ከኢዮዓስ ጋር ተዋጋ (17-24)

    • አሜስያስ ሞተ (25-28)

  • 26

    • ዖዝያ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-5)

    • የዖዝያ የጦር ኃይል (6-15)

    • ትዕቢተኛው ዖዝያ በሥጋ ደዌ ተመታ (16-21)

    • ዖዝያ ሞተ (22, 23)

  • 27

    • ኢዮዓታም በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9)

  • 28

    • አካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-4)

    • አካዝ በሶርያና በእስራኤል ድል ተመታ (5-8)

    • ኦዴድ እስራኤላውያንን አስጠነቀቃቸው (9-15)

    • ይሖዋ ይሁዳን አዋረደ (16-19)

    • አካዝ ጣዖት አመለከ፤ በመጨረሻም ሞተ (20-27)

  • 29

    • ሕዝቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2)

    • ሕዝቅያስ ያካሄደው ተሃድሶ (3-11)

    • ቤተ መቅደሱን አጸዳ (12-19)

    • በቤተ መቅደሱ ውስጥ ንጹሑ አምልኮ ዳግመኛ መከናወን ጀመረ (20-36)

  • 30

    • ሕዝቅያስ የፋሲካን በዓል አከበረ (1-27)

  • 31

    • ሕዝቅያስ የሐሰት አምልኮን አስወገደ (1)

    • ካህናቱና ሌዋውያኑ ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ ተደረገ (2-21)

  • 32

    • ሰናክሬም በኢየሩሳሌም ላይ ስጋት ፈጠረ (1-8)

    • ሰናክሬም ይሖዋን ተገዳደረ (9-19)

    • አንድ መልአክ የአሦርን ሠራዊት መታ (20-23)

    • ሕዝቅያስ በጠና ታመመ፤ እንዲሁም ልቡ ታበየ (24-26)

    • ሕዝቅያስ ያገኘው ስኬት፤ በመጨረሻም ሞተ (27-33)

  • 33

    • ምናሴ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9)

    • ምናሴ ንስሐ ገባ (10-17)

    • ምናሴ ሞተ (18-20)

    • አምዖን በይሁዳ ላይ ነገሠ (21-25)

  • 34

    • ኢዮስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2)

    • ኢዮስያስ ያካሄደው ተሃድሶ (3-13)

    • የሕጉ መጽሐፍ ተገኘ (14-21)

    • ሕልዳና ጥፋት እንደሚመጣ ትንቢት ተናገረች (22-28)

    • ኢዮስያስ የሕጉን መጽሐፍ ለሕዝቡ አነበበ (29-33)

  • 35

    • ኢዮስያስ ታላቅ የፋሲካ በዓል እንዲከበር ዝግጅት አደረገ (1-19)

    • የግብፁ ንጉሥ ኒካዑ ኢዮስያስን ገደለው (20-27)

  • 36

    • ኢዮዓካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-3)

    • ኢዮዓቄም በይሁዳ ላይ ነገሠ (4-8)

    • ዮአኪን በይሁዳ ላይ ነገሠ (9, 10)

    • ሴዴቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (11-14)

    • ኢየሩሳሌም ጠፋች (15-21)

    • ቂሮስ ቤተ መቅደሱ እንደገና እንዲገነባ አዋጅ አወጣ (22, 23)