በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የኢያሱ መጽሐፍ

ምዕራፎች

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ይሖዋ ኢያሱን አበረታታው (1-9)

      • ሕጉን በለሆሳስ አንብብ (8)

    • የዮርዳኖስን ወንዝ ለመሻገር መዘጋጀት (10-18)

  • 2

    • ኢያሱ ሁለት ሰላዮችን ወደ ኢያሪኮ ላከ (1-3)

    • ረዓብ ሰላዮቹን ደበቀች (4-7)

    • ለረዓብ የተገባላት ቃል (8-21ሀ)

      • ለምልክት የሚያገለግለው ቀይ ገመድ (18)

    • ሰላዮቹ ወደ ኢያሱ ተመለሱ (21ለ-24)

  • 3

    • እስራኤላውያን የዮርዳኖስን ወንዝ ተሻገሩ (1-17)

  • 4

    • ለመታሰቢያነት የሚያገለግሉ ድንጋዮች (1-24)

  • 5

    • በጊልጋል የተከናወነው ግርዘት (1-9)

    • የፋሲካ በዓል ተከበረ፤ መናው ተቋረጠ (10-12)

    • የይሖዋ ሠራዊት አለቃ (13-15)

  • 6

    • የኢያሪኮ ግንብ ፈረሰ (1-21)

    • ረዓብና ቤተሰቧ ከጥፋት ተረፉ (22-27)

  • 7

    • እስራኤላውያን ጋይ ላይ ድል ተመቱ (1-5)

    • ኢያሱ ያቀረበው ጸሎት (6-9)

    • እስራኤላውያንን ለሽንፈት የዳረጋቸው ኃጢአት (10-15)

    • አካን ተጋለጠ፤ በድንጋይም ተወገረ (16-26)

  • 8

    • ኢያሱ በጋይ ላይ የደፈጣ ተዋጊዎችን አሰለፈ (1-13)

    • ጋይ በቁጥጥር ሥር ዋለች (14-29)

    • ሕጉ ኤባል ተራራ ላይ ተነበበ (30-35)

  • 9

    • ብልህ የሆኑት ገባኦናውያን ከእስራኤላውያን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት ፈጠሩ (1-15)

    • የገባኦናውያን ተንኮል ተጋለጠ (16-21)

    • ገባኦናውያን እንጨት ለቃሚዎችና ውኃ ቀጂዎች ሆኑ (22-27)

  • 10

    • እስራኤላውያን ለገባኦናውያን ተዋጉላቸው (1-7)

    • ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ (8-15)

      • እየሸሹ በነበሩት ጠላቶች ላይ የበረዶ ድንጋይ ወረደባቸው (11)

      • ፀሐይ ባለችበት ቆመች (12-14)

    • ጥቃት የሰነዘሩት አምስት ነገሥታት ተገደሉ (16-28)

    • በስተ ደቡብ ያሉት ከተሞች ተያዙ (29-43)

  • 11

    • በስተ ሰሜን ያሉት ከተሞች ተያዙ (1-15)

    • ኢያሱ ድል ያደረጋቸው አካባቢዎች (16-23)

  • 12

    • ኢያሱ ድል ያደረጋቸው ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያሉ ነገሥታት (1-6)

    • ኢያሱ ድል ያደረጋቸው ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያሉ ነገሥታት (7-24)

  • 13

    • ገና መያዝ ያለበት ምድር (1-7)

    • ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያለውን ምድር መከፋፈል (8-14)

    • የሮቤል ርስት (15-23)

    • የጋድ ርስት (24-28)

    • በስተ ምሥራቅ ያለው የምናሴ ርስት (29-32)

    • የሌዋውያን ርስት ይሖዋ ነው (33)

  • 14

    • ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያለውን ምድር መከፋፈል (1-5)

    • ኬብሮን ለካሌብ በርስትነት ተሰጠች (6-15)

  • 15

    • የይሁዳ ርስት (1-12)

    • የካሌብ ሴት ልጅ ርስት ተሰጣት (13-19)

    • የይሁዳ ከተሞች (20-63)

  • 16

    • የዮሴፍ ወንዶች ልጆች ርስት (1-4)

    • የኤፍሬም ርስት (5-10)

  • 17

    • በስተ ምዕራብ ያለው የምናሴ ርስት (1-13)

    • ለዮሴፍ ዘሮች የተሰጣቸው ተጨማሪ ርስት (14-18)

  • 18

    • የቀረው ምድር በሴሎ ተከፋፈለ (1-10)

    • የቢንያም ርስት (11-28)

  • 19

    • የስምዖን ርስት (1-9)

    • የዛብሎን ርስት (10-16)

    • የይሳኮር ርስት (17-23)

    • የአሴር ርስት (24-31)

    • የንፍታሌም ርስት (32-39)

    • የዳን ርስት (40-48)

    • የኢያሱ ርስት (49-51)

  • 20

    • የመማጸኛ ከተሞች (1-9)

  • 21

    • ለሌዋውያን የተሰጡ ከተሞች (1-42)

      • ለአሮን ዘሮች (9-19)

      • ለቀሩት ቀአታውያን (20-26)

      • ለጌድሶናውያን (27-33)

      • ለሜራራውያን (34-40)

    • ይሖዋ የገባው ቃል ሙሉ በሙሉ ተፈጽሟል (43-45)

  • 22

    • በስተ ምሥራቅ ርስት የተሰጣቸው ነገዶች ወደ ምድራቸው ተመለሱ (1-8)

    • ዮርዳኖስ አጠገብ መሠዊያ ሠሩ (9-12)

    • መሠዊያው የተሠራበትን ዓላማ ገለጹ (13-29)

    • አለመግባባቱ ተፈታ (30-34)

  • 23

    • ኢያሱ ለእስራኤል መሪዎች የተናገራቸው የስንብት ቃላት (1-16)

      • ይሖዋ ከተናገረው ቃል ሳይፈጸም የቀረ የለም (14)

  • 24

    • ኢያሱ የእስራኤላውያንን ታሪክ በድጋሚ ተረከ (1-13)

    • ይሖዋን እንዲያገለግሉ ማበረታቻ ተሰጣቸው (14-24)

      • “እኔና ቤተሰቤ ግን ይሖዋን እናገለግላለን” (15)

    • ኢያሱ ከእስራኤላውያን ጋር የገባው ቃል ኪዳን (25-28)

    • ኢያሱ ሞቶ ተቀበረ (29-31)

    • የዮሴፍ አፅም በሴኬም ተቀበረ (32)

    • አልዓዛር ሞቶ ተቀበረ (33)