በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የኢዩኤል መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • አውዳሚ የሆነ የአንበጣ መቅሰፍት (1-14)

    • “የይሖዋ ቀን ቀርቧል” (15-20)

      • ነቢዩ ወደ ይሖዋ ተጣራ (19, 20)

  • 2

    • የይሖዋ ቀንና ታላቅ ሠራዊት (1-11)

    • ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ የቀረበ ጥሪ (12-17)

      • “ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ” (13)

    • ይሖዋ ለሕዝቡ የሰጠው ምላሽ (18-32)

      • “መንፈሴን አፈሳለሁ” (28)

      • በሰማይና በምድር የሚከናወኑ ድንቅ ነገሮች (30)

      • “የይሖዋን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” (32)

  • 3

    • ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ላይ ይፈርዳል (1-17)

      • የኢዮሳፍጥ ሸለቆ (2, 12)

      • የፍርድ ውሳኔ የሚሰጥበት ሸለቆ (14)

      • ይሖዋ ለእስራኤል ምሽግ ይሆናል (16)

    • ይሖዋ ሕዝቡን ይባርካል (18-21)