በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የናሆም መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • አምላክ በጠላቶቹ ላይ የወሰደው የበቀል እርምጃ (1-7)

      • ይሖዋ እሱ ብቻ እንዲመለክ ይፈልጋል (2)

      • ይሖዋ እሱን መጠጊያ ማድረግ የሚፈልጉትን ያውቃል (7)

    • ነነዌ ትደመሰሳለች (8-14)

      • “ጭንቀት ዳግመኛ አይመጣም” (9)

    • ለይሁዳ የታወጀ ምሥራች (15)

  • 2

    • ነነዌ ትጠፋለች (1-13)

      • “የወንዞቹ በሮች ይከፈታሉ” (6)

  • 3

    • “ለደም አፍሳሿ ከተማ ወዮላት!” (1-19)

      • በነነዌ ላይ ለተላለፈው ፍርድ ምክንያት የሆኑ ነገሮች (1-7)

      • ነነዌ እንደ ኖአሞን ትወድቃለች (8-12)

      • ነነዌ መጥፋቷ የማይቀር ነው (13-19)