በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለቆላስይስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

ምዕራፎች

1 2 3 4

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰላምታ (1, 2)

    • የቆላስይስ ክርስቲያኖች ላሳዩት እምነት የቀረበ ምስጋና (3-8)

    • መንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉ የቀረበ ጸሎት (9-12)

    • ክርስቶስ የሚጫወተው ወሳኝ ሚና (13-23)

    • ጳውሎስ ጉባኤውን በትጋት አገልግሏል (24-29)

  • 2

    • የአምላክ ቅዱስ ሚስጥር የሆነው ክርስቶስ (1-5)

    • ማንም እንዳያታልላችሁ ተጠንቀቁ (6-15)

    • ‘እውነተኛው ነገር የክርስቶስ ነው’ (16-23)

  • 3

    • አሮጌውና አዲሱ ስብዕና (1-17)

      • የአካል ክፍሎቻችሁን ግደሉ (5)

      • “ፍቅር ፍጹም የሆነ የአንድነት ማሰሪያ ነው” (14)

    • ለክርስቲያን ቤተሰቦች የተሰጠ ምክር (18-25)

  • 4

    • ለጌቶች የተሰጠ ምክር (1)

    • “በጽናት ጸልዩ” (2-4)

    • በውጭ ካሉት ጋር በጥበብ ተመላለሱ (5, 6)

    • የስንብት ቃላት (7-18)