በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሩት መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3 4

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ኤሊሜሌክ ቤተሰቡን ይዞ ወደ ሞዓብ ሄደ (1, 2)

    • ናኦሚ፣ ዖርፋና ሩት መበለቶች ሆኑ (3-6)

    • ሩት ለናኦሚና ለናኦሚ አምላክ ታማኝ መሆኗን አሳየች (7-17)

    • ናኦሚ ከሩት ጋር ወደ ቤተልሔም ተመለሰች (18-22)

  • 2

    • ሩት ወደ ቦዔዝ እርሻ ገብታ ቃረመች (1-3)

    • ሩትና ቦዔዝ ተዋወቁ (4-16)

    • ሩት፣ ቦዔዝ ስላሳያት ደግነት ለናኦሚ ነገረቻት (17-23)

  • 3

    • ናኦሚ፣ ሩት ምን ማድረግ እንዳለባት ነገረቻት (1-4)

    • ሩትና ቦዔዝ በአውድማው ላይ (5-15)

    • ሩት ወደ ናኦሚ ተመለሰች (16-18)

  • 4

    • ቦዔዝ ለመቤዠት ተስማማ (1-12)

    • ቦዔዝና ሩት ኢዮቤድን ወለዱ (13-17)

    • የዳዊት የዘር ሐረግ (18-22)