በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሐጌ መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ቤተ መቅደሱን መልሰው ባለመገንባታቸው ተወቀሱ (1-11)

      • ‘በእንጨት በተለበጡ ቤቶቻችሁ የምትኖሩበት ጊዜ ነው?’ (4)

      • “መንገዳችሁን ልብ በሉ” (5)

      • ‘ብዙ ዘራችሁ፤ የምትሰበስቡት ግን ጥቂት ነው’ (6)

    • ሕዝቡ የይሖዋን ድምፅ ሰማ (12-15)

  • 2

    • ሁለተኛው ቤተ መቅደስ በክብር ይሞላል (1-9)

      • ብሔራት ሁሉ ይናወጣሉ (7)

      • የብሔራት ክቡር ነገሮች ይመጣሉ (7)

    • ቤተ መቅደሱን መልሶ መገንባት በረከት ያስገኛል (10-19)

      • ቅድስና አይተላለፍም (10-14)

    • ለዘሩባቤል የተላከ መልእክት (20-23)

      • “እንደ ማኅተም ቀለበት አደርግሃለሁ” (23)