በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መንፈሳዊ ግቦች ላይ መድረስ

የይሖዋ ምሥክሮች፣ መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉና ግቦቻቸው ላይ እንዲደርሱ እንደሚረዳቸው ተገንዝበዋል።

ከሁሉ የተሻለው ሕይወት

በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ካሜሮን የተባለች ወጣት በሕይወቷ ደስተኛ መሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ ስትናገር አዳምጥ።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል

ወደ ሌላ አገር ተዛውረው ያገለገሉ በርካታ እህቶች መጀመሪያ ላይ ይህን ውሳኔ ለማድረግ ፈራ ተባ ብለው ነበር። ታዲያ ድፍረት ያገኙት እንዴት ነው? በውጭ አገር በአገልግሎት ካሳለፏቸው ዓመታትስ ምን ትምህርት አግኝተዋል?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—አልባኒያ እና ኮሶቮ

በሌላ አገር የሚያገለግሉ አስፋፊዎች የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመወጣት የረዳቸው ምንድን ነው?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል​—ብራዚል

አምላክን ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ለማገልገል ሲሉ ወደ ሌላ አካባቢ የተዛወሩ የአንዳንድ ክርስቲያኖችን አበረታች ተሞክሮ አንብብ።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ቡልጋሪያ

ወደ ሌላ አገር ተዛውሮ መስበክ ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች አሉት?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ጋና

የመንግሥቱ ወንጌላውያን ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት አገር ሄደው ለማገልገል የሚመርጡ ወንድሞች በርካታ ተፈታታኝ ሁኔታዎች የሚያጋጥሟቸው ቢሆንም በረከቱም የዚያኑ ያህል ብዙ ነው።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ጋያና

ሰባኪዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉበት ቦታ ከሚያገለግሉት ከእነዚህ ወንድሞች ምን ትምህርት እናገኛለን? በውጭ አገር ለማገልገል የምትፈልግ ከሆነ ከእነዚህ ወንድሞች የምታገኘው ትምህርት እንዴት ሊረዳህ ይችላል?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማዳጋስካር

ሰፊ በሆነችው የማዳጋስካር ደሴት ላይ የመንግሥቱን መልእክት ለማሰራጨት ከሚጥሩት ሰባኪዎች አንዳንዶቹን እናስተዋውቃችሁ።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማይክሮኔዥያ

በፓስፊክ ውቅያኖስ በሚገኙ ደሴቶች የሚያገለግሉ ከሌላ አካባቢ የመጡ የይሖዋ ምሥክሮች ሦስት የተለመዱ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል። እነዚህ የመንግሥቱ ሰባኪዎች ተፈታታኝ ሁኔታዎቹን መወጣት የቻሉት እንዴት ነው?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ምያንማር

በርካታ የይሖዋ ምሥክሮች የትውልድ አገራቸውን ትተው በመሄድ በምያንማር ያለውን የመከር ሥራ ለመደገፍ የተነሳሱት ለምንድን ነው?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኒው ዮርክ

በሥራቸው ስኬታማ የሆኑ አንድ ባልና ሚስት የሚያምር ቤታቸውን ለቅቀው ወደ አንድ ትንሽ ቤት የገቡት ለምንድን ነው?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኖርዌይ

ለአንድ ቤተሰብ የቀረበ ያልተጠበቀ ጥያቄ ቤተሰቡ አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ሄደው እንዲያገለግሉ ያነሳሳቸው እንዴት ነው?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኦሺያንያ

ኦሺያንያ ውስጥ ሰባኪዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉበት ቦታ የሚያገለግሉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች የተወጡት እንዴት ነው?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ፊሊፒንስ

አንዳንዶች ሥራቸውን ለቅቀውና ንብረታቸውን ሸጠው በፊሊፒንስ ወደሚገኙ ራቅ ያሉ አካባቢዎች በመሄድ እንዲያገለግሉ ያነሳሳቸው ምን እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሩሲያ

ሰባኪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ወደ ሩሲያ ስለተዛወሩ ያገቡም ሆነ ያላገቡ ክርስቲያኖች እንድታነብ እንጋብዝሃለን። በይሖዋ ላይ ይበልጥ መታመንን ተምረዋል!

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ታይዋን

ከሌሎች አገራት የመጡ ከ100 የሚበልጡ ወንድሞችና እህቶች እዚህ መጥተው የመንግሥቱ አስፋፊዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉባቸው አካባቢዎች እያገለገሉ ነው። ተሞክሯቸውን እንድታነብና እንዲሳካላቸው የረዷቸውን ነገሮች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ቱርክ

በ2014 በቱርክ ልዩ የስብከት ዘመቻ ተካሂዶ ነበር። ይህ ዘመቻ የተዘጋጀው ለምንድን ነው? ምንስ ውጤት ተገኘ?

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ምዕራብ አፍሪካ

አንዳንድ አውሮፓውያን ወደ ምዕራብ አፍሪካ እንዲሄዱ ያነሳሳቸው ምንድን ነው? እዚያስ ምን አጋጠማቸው?

ኑሯችንን ቀላል ለማድረግ ወሰንን

በኮሎምቢያ የሚኖሩ አንድ ባልና ሚስት በስብሰባ ላይ ያዳመጡት ንግግር፣ በሕይወታቸው ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች እንዲገመግሙ አነሳሳቸው።

ምን ውስጥ ነው የገባሁት?

በቤኒን የምታገለግል አንዲት ሚስዮናዊት መስማት የተሳናቸው ሰዎች ወደ አምላክ እንዲቀርቡ ለመርዳት የምልክት ቋንቋ የተማረችው እንዴት እንደሆነ የሚገልጸውን ይህን ዘገባ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

በልጅነቴ ያደረግኩት ምርጫ

በኦሃዮ፣ ኮለምበስ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ይኖር የነበረ አንድ ትንሽ ልጅ የካምቦዲያን ቋንቋ ለመማር የወሰነው ለምንድን ነው? ይህን ምርጫ ማድረጉ ሕይወቱን የለወጠው እንዴት ነው?