በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ፈተና ሲያጋጥም ታማኝ መሆን

የይሖዋ ምሥክሮች ከአምላክ ቃል በሚያገኙት እርዳታ፣ የእምነት ፈተናዎችን በታማኝነት መወጣት የቻሉት እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ወይን ጠጅ ቀለም ያለው ሦስት ማዕዘን ምልክት

የአንድ ትምህርት ቤት አስተማሪዎች ስለ ናዚ ማጎሪያ ካምፕ ሲያስተምሩ የይሖዋ ምሥክሮችን የሚጠቅሱት ለምንድን ነው?

እምነት የተፈተነበት ጥንታዊ ሕንፃ

በስፔን የሚኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የይሖዋ ምሥክሮች ወታደራዊ አገልግሎት ለመስጠት ሕሊናቸው ስላልፈቀደላቸው በዚህ ሕንፃ ውስጥ ታስረዋል።

የክርስቶስ ወታደር ለመሆን ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ

ዲሚትሪየስ ሳራስ የጦር መሣሪያ ታጥቆ ለመዋጋት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ታስሮ ነበር። በዚህም ምክንያት በጣም ከባድ መከራ ቢደርስበትም አምላክን ማወደሱን ቀጥሏል።

ከእስረኞች ተምሯል

አንድ ሰው ኤርትራ ውስጥ ታስሮ በነበረበት ወቅት የይሖዋ ምሥክሮች የሚያስተምሩትን ትምህርት እንደሚተገብሩት በዓይኑ አይቷል።

ከአንድ ትልቅ ዛፍ ላይ የቀረበ ጸሎት

የሬቸል አባት መደለያዎችን በማቅረብ እንዲሁም የኃይል እርምጃ በመውሰድ ሬቸል ይሖዋን ማገልገሏን እንድታቆም ለማድረግ ይሞክር ነበር። ሬቸል ከአንድ ዛፍ ላይ ያቀረበችው ጸሎት ታማኝና ጠንካራ ሆና እንድትቀጥል የረዳት እንዴት ነው?

ከልብስ ማጠቢያ ማሽን ሥር የተቀመጡ ማስታወሻዎች

አንዲት እናት ለልጆቿ መጽሐፍ ቅዱስ ለማስተማር የሚያስችል ዘዴ ቀየሰች።

በቁጣ ለገነፈሉ ቀሳውስት የተሰጠ የለዘበ ምላሽ

መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ቢያበሳጩንም የገርነት ባሕርይ እንድናሳይ ያበረታታናል። ይህ ምክር በእርግጥ ጠቃሚ ነው?

ከአምላክና ከእናቴ ጋር ሰላም መፍጠር

ሚቺዮ ኩማጋይ የቀድሞ አባቶቿን ማምለኳን ስትተው ከእናቷ ጋር የነበራት ግንኙነት ሻከረ። ሚቺዮ እንደገና ሰላም መፍጠር የቻለችው እንዴት ነው?