በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በአምላክ ላይ እምነት ማሳደር

በአምላክ ማመን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

አምላክ አለ?

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ አምስት አሳማኝ ነጥቦችን ተመልከት።

በአምላክ መኖር እንድናምን ያደረገን ምንድን ነው?

አንድ ፕሮፌሰር፣ በተፈጥሮ ላይ የሚታየውን እጅግ የረቀቀ ንድፍ በማጥናት አንድ መሠረታዊ መደምደሚያ ላይ ደርሰዋል።

አምላክን ማወቅ

የአምላክ ስም ማን ነው?

አምላክ ማንነቱን በሚገባ የሚገልጽ የግል ስም እንዳለው ታውቃለህ?

አምላክን ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ጋር ወዳጅነት ለመመሥረት የሚረዱ ሰባት ነገሮች።

ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል—የሰው አካል

የስሜት ሕዋሶቻችን እና የማስታወስ ችሎታችን አንድ ትልቅ እውነት ያስገነዝቡናል።

ከነቢያት ስለ አምላክ ምን እንማራለን?

ሦስት ታማኝ ነቢያት ስለ አምላክ እንዲሁም የእሱን በረከት ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብን እንድናውቅ ይረዱናል

አምላክን ፈልገን ማግኘት እንችላለን?

እንደ እውነቱ ከሆነ ከሰው የመረዳት ችሎታ በላይ የሆኑ አንዳንድ የአምላክ ባሕርያት ወደ እሱ እንድንቀርብ ይረዱናል።

የማይታየውን አምላክ ማየት ትችላለህ?

‘የልብህን ዓይኖች’ መጠቀም የምትችለው እንዴት ነው?

አምላክን እና ክርስቶስን በተመለከተ እውነቱ ምንድን ነው?

በይሖዋና በኢየሱስ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

አምላክ ምን ባሕርያት አሉት?

ዋነኞቹ የአምላክ ባሕርያት የትኞቹ ናቸው?

አምላክ ትኩረት ይሰጥሃል?

አምላክ ለደህንነታችን ከልብ እንደሚያስብ የሚሳይ ምን ማስረጃ አለ?

አምላክ ሥቃያችን ይሰማዋል?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ትኩረት እንደሚሰጠን፣ ስሜታችንን እንደሚረዳልንና እንደሚራራልን ያረጋግጥልናል።

እምነት ያለው ጥቅም

አምላክ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?

ከአምላክ ጋር ዝምድና መመሥረት ደስተኛና ትርጉም ያለው ሕይወት ለመምራት የሚረዳን እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እምነት ምን ይላል?

መጽሐፍ ቅዱስ ‘ያለ እምነት አምላክን በሚገባ ደስ ማሰኘት አይቻልም’ ይላል። ታዲያ እምነት ምንድን ነው? እምነት ማዳበር የምትችለውስ እንዴት ነው?

እምነት ለማዳበር የሚጥር ሰው ራሱን እያታለለ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያበረታታን በጭፍን እንድናምን ሳይሆን የማሰብ ችሎታችንን ተጠቅመን ማስረጃዎቹን እንድንመረምር ነው።

ለነበሩኝ ጥያቄዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አጥጋቢ መልስ አገኘሁ

ማይሊ ጉንደል አባቷ ሲሞት በአምላክ ማመኗን አቆመች። ታዲያ ዳግመኛ በአምላክ ማመን እና ውስጣዊ ሰላም ማግኘት የቻለችው እንዴት ነው?

በሃይማኖት ተስፋ ቆርጬ ነበር

ቶም በአምላክ ማመን ቢፈልግም በዘልማድ የሚፈጸሙ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ማየት ተስፋ አስቆርጦት ነበር። መጽሐፍ ቅዱስን መማሩ የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀለት እንዴት ነው?

እምነትን የሚፈትኑ ነገሮች

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?—በአምላክ እርዳታ ጥላቻን ድል አድርግ

የአምላክ ቅዱስ መንፈስ ጥላቻን የሚያሸንፉ ባሕርያትን ለማዳበር ይረዳሃል።

ሃይማኖት መነገጃ እየሆነ ነው?

በአንዳንድ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ አብዛኞቹ ምዕመናን ደሃ ናቸው፤ ሰባኪዎቹ ግን እጅግ የናጠጡ ሀብታም ናቸው።

አምላክን መጠየቅ ተገቢ ነው?

በሕይወታችን ውስጥ ለሚነሱብን አንገብጋቢ ጥያቄዎች የሚያረካ መልስ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው? አምላክን መጠየቅ እንችላለን?

አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች ዓለማችን በጥላቻና በመከራ የተሞላ የሆነው ለምን እንደሆነ ይጠይቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ይሰጣል።

ሰዎች አምላክ ጨካኝ ነው የሚሉት ለምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች አምላክ ጨካኝ እንደሆነ ወይም ለሰዎች ምንም ግድ እንደሌለው ይሰማቸዋል። ይህን ጉዳይ በሚመለከት መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ወደ አምላክ መቅረብ

አምላክን እንደምትቀርበው ይሰማሃል?

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አምላክ እንደ ወዳጆቹ አድርጎ እንደሚመለከታቸው እርግጠኞች ናቸው።

ወደ አምላክ መቅረብ የምትችለው እንዴት ነው?

አምላክ ማንኛውንም ዓይነት ጸሎት የሚሰማ መሆን አለመሆኑን፣ እንዴት መጸለይ እንዳለብንና ወደ አምላክ ለመቅረብ ምን ሌላ ነገር ማደረግ እንዳለብን መማር ትችላለህ።

ከሁሉ የላቀው የአምላክ ስጦታ—ውድ የሆነበት ምክንያት

አንድን ስጦታ በጣም ውድ የሚያደርገው ምንድን ነው? የዚህን ጥያቄ መልስ ማወቃችን ለቤዛው ያለንን አድናቆት ይጨምርልናል።

ትክክል ወይስ ስህተት? መጽሐፍ ቅዱስ አስተማማኝ መመሪያ ይሰጠናል

መጽሐፍ ቅዱስ አስተማማኝ መመሪያ እንደያዘ እርግጠኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

አምላክን ማስደሰት እንችላለን?

የዚህን ጥያቄ መልስ ከባድ ስህተት ሠርተው ከነበሩት ከኢዮብ፣ ከሎጥና ከዳዊት ታሪክ ማግኘት ይቻላል።

ለዘላለም መኖር የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክን ፈቃድ የሚያደርጉ ሰዎች ለዘላለም እንደሚኖሩ ይናገራል። አምላክ እንድናደርግ የሚፈልጋቸውን ሦስት ነገሮች እንመልከት።

አምላክ እንደሚያስብልህ ማወቅህ የሚጠቅምህ እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ወደፊት አስደሳች ሕይወት እንደሚሰጠን በገባው ቃል ላይ እምነት ለመጣል ይረዳናል።