በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እምነት እና አምልኮ

ሃይማኖት

መንፈሳዊነት ምንድን ነው? መንፈሳዊ ለመሆን የግድ የአንድ ሃይማኖት አባል መሆን ያስፈልገኛል?

መንፈሳዊ ለመሆን የሚረዱ ሦስት ሐሳቦችን እንዲሁም ስለ መንፈሳዊነት የሚነገሩ አራት የተሳሳቱ ሐሳቦችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ሁሉም ሃይማኖቶች አንድ ናቸው? ሁሉም ወደ አምላክ ያደርሳሉ?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጹ ሁለት መሠረታዊ ነገሮች ለዚህ መልስ ይሰጣሉ።

የአንድ ሃይማኖት አባል መሆን የግድ አስፈላጊ ነው?

አንድ ሰው የአንድ ሃይማኖታዊ ድርጅት አባል ሳይሆን ለብቻው አምላክን ማምለክ ይችላል?

ክርስቲያን ነን የሚሉ ሃይማኖታዊ ቡድኖች የበዙት ለምንድን ነው?

የክርስትና መሥራች የሆነው ኢየሱስ የፈለገው እንዲህ እንዲሆን ነበር?

እውነተኛውን ሃይማኖት ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

አንድን ሃይማኖት የምትከተለው ሃይማኖቱ ደስ ስላለህ ብቻ ከሆነ ችግር አለው?

ፀረ ክርስቶስ ማን ነው?

በአሁኑ ጊዜ ፀረ ክርስቶስ አለ? ወይስ የሚመጣው ገና ወደፊት ነው?

ቅዱስ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው?

እንደ እኛ ያሉ ፍጹም ያልሆኑ ሰዎች ቅዱስ መሆን ይችላሉ?

ጸሎት

አምላክ ወደ እሱ ብጸልይ ይረዳኛል?

አምላክ በእኛ ላይ የሚደርሰው ችግር ያሳስበዋል?

መጸለይ ለምን አስፈለገ? አምላክ ጸሎቴን ይመልስልኛል?

አምላክ ጸሎትህን ሰምቶ መልስ መስጠቱ በአብዛኛው የተመካው በአንተ ላይ ነው።

ምን ብለን እንጸልይ?—ጸሎት የሚባለው አቡነ ዘበሰማያት ብቻ ነው?

አምላክ የሚሰማው አቡነ ዘበሰማያት የሚለውን ጸሎት ብቻ ነው?

ስለ ምን ነገር መጸለይ እችላለሁ?

አምላክ የሚያሳስቡንን ነገሮች ችላ እንደማይል የሚያሳዩ ማስረጃዎች እነሆ!

በኢየሱስ ስም መጸለይ ያለብን ለምንድን ነው?

በኢየሱስ ስም መጸለይ አምላክን የሚያስከብረውና ለኢየሱስ አክብሮት እንዳለን የሚያሳየው እንዴት ነው?

ወደ ቅዱሳን መጸለይ ይገባኛል?

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ወደ ማን እንድንጸልይ ነው?

አምላክ አንዳንድ ጸሎቶችን የማይመልሰው ለምንድን ነው?

አምላክ የማይመልሰው ምን ዓይነት ሰዎች የሚያቀርቡትን ጸሎት ነው? መልሱን ከምንባቡ።

መዳን

ለመዳን በኢየሱስ ማመን ብቻ በቂ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አንዳንዶች በኢየሱስ ቢያምኑም እንደማይድኑ ይናገራል። እንዴት?

መዳን ምንድን ነው?

መዳን የሚገኘው እንዴት ነው? የምንድነውስ ከምንድን ነው?

ኢየሱስ ያድናል—እንዴት?

የኢየሱስ አማላጅነት የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? ለመዳን የሚያስፈልገው በኢየሱስ ማመን ብቻ ነው?

ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

የኢየሱስ ሞት እኛን የሚጠቅመን እንዴት ነው?

የኢየሱስ መሥዋዕት “ለብዙዎች ቤዛ” የሆነው እንዴት ነው?

ቤዛው ከኃጢአት ነፃ የሚያወጣው እንዴት ነው?

ጥምቀት ምንድን ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ስለ ውኃ ጥምቀት የሚናገሩ በርካታ ዘገባዎች፣ የጥምቀትን ትርጉምና አስፈላጊነት ለማወቅ ይረዱናል።

መጽሐፍ ቅዱስ ‘አንዴ የዳነ ለሁልጊዜው እንደዳነ’ ያስተምራል?

ኢየሱስ የተናገረው ምሳሌ ለዚህ ጥያቄ መልስ ይሰጣል።

ዳግመኛ መወለድ ሲባል ምን ማለት ነው?

ክርስቲያን ለመሆን ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋል?

ኃጢአት እና ምሕረት

አዳምና ሔዋን የሠሩት ኃጢአት ምን ነበር?

አዳምና ሔዋን በአምላክ ላይ ዓመፁ፤ በዚህም ምክንያት ኃጢአትን ለዘሮቻቸው በሙሉ አወረሱ።

ኃጢአት ምንድን ነው?

አንዱ ኃጢአት ከሌላው የከፋ ሊሆን ይችላል?

ይቅር ማለት ሲባል ምን ማለት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የበደለህን ሰው ይቅር ለማለት የሚረዱ አምስት እርምጃዎችን ይዟል።

አምላክ ይቅር ይለኝ ይሆን?

የአምላክን ይቅርታ ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብን መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን ተመልከት።

መጽሐፍ ቅዱስ፣ በጥፋተኝነት ስሜት የሚሠቃዩ ሰዎችን ሊረዳቸው ይችላል?

ከልክ ያለፈ የጥፋተኝነት ስሜት ተስፋ ያስቆርጣል፤ ቀድሞ በሠራኸው ስህተት እንዳትብሰለሰል የሚረዱህን ሦስት ነገሮች ተመልከት።

“ሰባት ቀሳፊ ኃጢአቶች” አሉ?

ይህ አገላለጽ ከየት የመጣ ነው? እንዲሁም ለሞት በሚያበቃ ኃጢአትና ለሞት በማያበቃ ኃጢአት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

ይቅር የማይባል ኃጢአት አለ?

የፈጸምከው ኃጢአት ይቅር የማይባል መሆን አለመሆኑን ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?

“ዓይን ስለ ዓይን” ሲባል ምን ማለት ነው?

“ዓይን ስለ ዓይን” የሚለው ሕግ በቀልን ያበረታታል?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አልኮል መጠጥ ምን ይላል? መጠጣት ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የወይን ጠጅና ሌሎች የአልኮል መጠጦች የተለያየ ጥቅም ሊኖራቸው እንደሚችል ይናገራል።

ማጨስ ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ማጨስ የሚናገረው ነገር ከሌለ ለዚህ ጥያቄ መልስ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

ቁማር ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቁማር ዝርዝር ነገር አይናገርም፤ ታዲያ አምላክ ስለ ቁማር ያለውን አመለካከት ማወቅ የሚቻለው እንዴት ነው?

ሃይማኖታዊ ልማዶች

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አሥራት ምን ይላል?

መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ነገር አንዳንድ ሰዎች ከሚያስቡት ጨርሶ የተለየ ነው።

ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀም ይኖርብናል?

አምላክ ምስሎችን ተጠቅመን እንድናመልከው ይፈልጋል?

ክርስቲያኖች ሰንበትን ማክበር ይኖርባቸዋል?

ካልሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ሰንበትን የዘላለም ቃል ኪዳን የሚለው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በልሳን ስለ መናገር ምን ይላል?

እውነተኛ ክርስቲያኖች ተለይተው የሚታወቁት በመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጾም ምን ይላል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ አንዳንድ ሰዎች የጾሙት ለምንድን ነው? ክርስቲያኖች መጾም ይጠበቅባቸዋል?

መስጠትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክን በሚያስደስት መንገድ ለሌሎች መስጠት የምንችለው እንዴት ነው?

አሥርቱ ትእዛዛት ምንድን ናቸው?

አሥርቱ ትእዛዛት የተሰጡት ለማን ነው? ክርስቲያኖች እነዚህን ትእዛዛት ማክበር ይጠበቅባቸዋል?