በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እምነት የተፈተነበት ጥንታዊ ሕንፃ

እምነት የተፈተነበት ጥንታዊ ሕንፃ

በመቶዎች የሚቆጠሩ የይሖዋ ምሥክሮች ወታደራዊ አገልግሎት ለመስጠት ሕሊናቸው ስላልፈቀደላቸው ስፔን ውስጥ በሚገኘው በዚህ ሕንፃ ውስጥ ታስረዋል።