በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሥራ እና ገንዘብ

ሥራ

ዓለም በተቃወሰበት ጊዜ—መተዳደሪያህ

ገንዘብህን በአግባቡ የምትይዝ ከሆነ ቀውስ በሚፈጠርበት ወቅት የተሻለ ዝግጁነት ይኖርሃል።

ጠንክሮ መሥራት ጊዜ ያለፈበት ነገር ነው?

አንዳንድ ሰዎች ጠንክረው መሥራት እንደማያስፈልጋቸው ይሰማቸዋል። ሆኖም በርትቶ መሥራት የሚያስደስታቸው ሌሎች ብዙ ሰዎችም አሉ። እነዚህ ሰዎች ከሥራቸው ደስታ ማግኘት እንዲችሉ የረዳቸው ምንድን ነው?

ሥራህን አጥተሃል? መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምን ጠቃሚ ሐሳቦች ታገኛለህ?

ስድስት ጠቃሚ ምክሮችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሥራ ምን ይላል?

የምንመርጠው የሥራ ዓይነት ለውጥ ያመጣል?

ሥራ ሲታክትህ መፍትሔው ምንድን ነው?

ሥራህ ከአቅም በላይ ሲሆንብህ ሊረዱህ የሚችሉ አራት ምክሮችን ተመልከት።

ሥራ ይበዛብሃል?

ብዙ ሰዎች ሥራቸውና የቤተሰብ ሕይወታቸው ያስከተለባቸውን ኃላፊነት በተሟላ ሁኔታ መወጣት አስቸጋሪ ሆኖባቸዋል። ይህ የሆነው ለምንድን ነው? ይህን ችግር መፍታት የሚቻለው እንዴት ነው?

ለገንዘብ ያለህ አመለካከት

ገንዘብ የክፋት ሁሉ ሥር ነው?

ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደተወሰደ የሚነገርለት “ገንዘብ የክፋት ሁሉ ሥር ነው” የሚለው የተለመደ አባባል የጥቅሱን የተሟላ ሐሳብ የያዘ አባባል አይደለም።

የተሻለ ሕይወት—የገንዘብ አያያዝ

የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች የገንዘብ ችግርን ለመቀነስ የሚረዱን እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ገንዘብ ምን ይላል?

ገንዘብ የክፋት ሁሉ ሥር ነው?

ለገንዘብ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑርህ

ሰባት ጥያቄዎችን በመጠየቅ ለገንዘብ ያለህ አመለካከት የተዛባ መሆን አለመሆኑን ራስህን መመርመር ትችላለህ።

ደስታ የሚያስገኝ መንገድ—ባለን መርካትና ለጋስ መሆን

ብዙዎች ደስታ የሚለካው በሀብት ወይም በንብረት ብዛት እንደሆነ ይሰማቸዋል። በእርግጥ ገንዘብ ወይም ቁሳዊ ንብረት ዘላቂ ደስታ ያስገኛል? ማስረጃዎቹ ምን ይጠቁማሉ?

ትምህርትና ገንዘብ ሕይወትን አስተማማኝ ለማድረግ ይረዳሉ?

ብዙዎች ከፍተኛ ትምህርት መከታተልና ሀብት ማካበት ያልተጠበቁ ውጤቶችን እንደሚያስከትሉ አስተውለዋል።

ወጪህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?

ወጪን ለመቆጣጠር የሚረዱ ስድስት ጠቃሚ ሐሳቦችን አንብብ።

ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት የሚኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

የምድርን ጉዳዮች ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ማስተዳደር የሚችል አንድ መንግሥት አለ፤ ይህ መንግሥት ድህነትንና የኢኮኖሚ ችግሮችን እስከወዲያኛው ያስወግዳል።

በገንዘብ ሊገዙ የማይችሉ ሦስት ነገሮች

አንዳንድ የሚያስፈልጉንን ነገሮች ለመግዛት ገንዘብ ያስፈልገናል፤ ነገር ግን በሕይወታችን ከሁሉ የበለጠ እርካታ የሚያስገኙልን፣ በገንዘብ ሊገዙ የማይችሉ ነገሮች ናቸው።

ስለ ገንዘብ መጨነቅ

አንድ ሰው መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ለማግኘት በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ያስፈልግ በነበረበት ጊዜም እንኳ ቤተሰቡ የሚያስፈልገውን ነገር ማቅረብ ችሏል።

እውነተኛ ሀብት አገኘሁ

አንድ ስኬታማ የንግድ ኃላፊ ከሀብትና ከገንዘብ የበለጠ ዋጋ ያለው ነገር ያገኘው እንዴት ነው?

የገንዘብ አጠቃቀም

በአነስተኛ ገቢ መኖር የምትችለው እንዴት ነው?

ሳይታሰብ መተዳደሪያህን ማጣትህ ውጥረት ሊፈጥርብህ ቢችልም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር በአነስተኛ ገቢ መኖር እንድትችል ይረዳሃል።

ወጣቶች ስለ ገንዘብ የሰጡት ሐሳብ

ገንዘብን መቆጠብ፣ በአግባቡ መጠቀም እንዲሁም ለገንዘብ ተገቢ አመለካከት መያዝ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት

የገንዘብ ችግርና ዕዳ—መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳህ ይችላል?

ገንዘብ ደስታን ሊገዛ አይችልም፤ ይሁንና ከገንዘብ ጋር በተያያዘ ሊረዱህ የሚችሉ አራት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች አሉ።

ወጪን መቆጣጠር

ወጪያችሁን መቆጣጠር መጀመር ያለባችሁ ገንዘብ ሲያልቅባችሁ አይደለም። ታዲያ ይህን ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው?

ወጪዎቼን መቆጣጠር የምችለው እንዴት ነው?

ገበያ ወጥተህ ያላሰብከውን ውድ ዕቃ ገዝተህ ተመልሰህ ታውቃለህ? ከሆነ ይህን ርዕስ ማንበብህ በጣም ይጠቅምሃል።

ወደ ቤተሰቦችህ መመለስ ሲኖርብህ

ከቤት ወጥተህ ራስህን ችለህ መኖር ከጀመርክ በኋላ ኑሮ ከብዶሃል? በዚህ ርዕስ ውስጥ የቀረቡት ሐሳቦች እንደገና ራስህን ችለህ እንድትኖር ሊረዱህ ይችላሉ።

ዕዳ በሚኖርባችሁ ጊዜ

ቤተሰባችሁ ከዕዳ መውጣት ቢያስቸግረው ምን ማድረግ ትችላላችሁ?

ገንዘብ መበደር ይኖርብኛል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙት ምክሮች ይህን ለመወሰን ይረዱሃል።

ድህነትን ተቋቁሞ መኖር

ቤት የሌላቸውና ድሆች ምን ተስፋ አላቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ምክር በኢኮኖሚ ረገድ የተረጋጋ ሕይወት እንድንመራና የአእምሮ ሰላም እንድናገኝ ይረዳናል።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ድህነት ምን ይላል

በጣም ድሃ የሆኑ ሰዎች ደስተኛ መሆን ይችላሉ?

ድህነት የማይኖርበት ዓለም ይመጣል?

ድህነትን ማጥፋት የሚችለው ማን ነው?

አምላክ ለችግረኞች ያስብላቸዋል?

አምላክ ለችግረኞች እንደሚያስብ የሚያሳየው እንዴት እንደሆነ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

ስደተኞች—የተሻለ ሕይወት ፍለጋ

ወደ ሌላ አገር መሄድ ቤተሰብህ ጥሩ ሕይወት እንደሚመራ ዋስትና ይሆናል?