መነሻ ገጽ ላይ በቅርቡ ያስተዋወቅናቸው
ተቃውሞ ማሰማት መፍትሔ ይሆናል?
ሰዎች ተቃውሟቸውን መግለጻቸው ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል ከፍተኛ ኃይል ሊኖረው ይችላል። ይሁን እንጂ ለፍትሕ መጓደል፣ ለሙስና እና ለጭቆና መፍትሔ ሊያስገኝ ይችላል?
ማጨስ ኃጢአት ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ማጨስ የሚናገረው ነገር ከሌለ ለዚህ ጥያቄ መልስ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
እውነትን ፍለጋ
መጽሐፍ ቅዱስ በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች እውነተኛውን መልስ ይሰጠናል።
አብራችሁ ጊዜ አሳልፉ
ባለትዳሮች፣ በአካል አብረው ሆነውም እንኳ እርስ በርስ ብዙም እንደማይነጋገሩ ይስተዋላል። ታዲያ አብረው የሚያሳልፉትን ጊዜ በተሻለ መንገድ መጠቀም የሚችሉት እንዴት ነው?
በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ!
የራስህ አቋም ያለህ ሰው ለመሆን የሚረዱ አራት ቀላል ዘዴዎች ቀርበውልሃል።
ውጊያው የሚያበቃው መቼ ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ጦርነቶች ሁሉ በቅርቡ መቋጫ ያገኛሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ይህ የሚሆነው እንዴት እንደሆነ ያስረዳናል።
ከተሳሳተ መረጃ ራስህን ጠብቅ
አሳሳች ዜናዎች፣ የሐሰት ሪፖርቶችና የሴራ ትንታኔዎች በጣም ተስፋፍተዋል፤ በአንተም ላይ ጉዳት ሊያደርሱብህ ይችላሉ።
“ደጉ ሳምራዊ” የሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው?
ይህ የተለመደ ስያሜ የመጣው ከየት ነው? ትርጉሙስ ምንድን ነው? መልሱን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ስለ መከራ የሚነሱ 5 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
እውነቱን ማወቅህ መከራ ሲደርስብህ ለመጽናናት ይረዳሃል።