በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 2 2020 | ስለ መከራ የሚነሱ 5 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ሁሉም ሰው በሕይወቱ ውስጥ መከራ ያጋጥመዋል፤ ለምሳሌ የሕመም፣ የድንገተኛ አደጋ፣ የተፈጥሮ አደጋ ወይም የወንጀል ሰለባ ሊሆን ይችላል።

በዚህ ወቅት ሰዎች መልስ ማግኘት ይፈልጋሉ።

  • አንዳንዶች ሰዎች፣ መከራ የሚደርስባቸው በዕድላቸው ምክንያት እንደሆነና ችግሩን ማስቀረት የሚቻልበት መንገድ እንደሌለ ይናገራሉ።

  • ሌሎች ደግሞ መከራ የሚደርስባቸው ከዓመታት በፊት ወይም በቀድሞ ሕይወታቸው በሠሩት መጥፎ ነገር የተነሳ እንደሆነ ያምናሉ።

ብዙውን ጊዜ ሰዎች መከራ ሲደርስባቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ይፈጠሩባቸዋል።

አንዳንዶች ምን ብለው ያምናሉ?

የተለያዩ ሃይማኖቶች የመከራን መንስኤ በተመለከተ ያላቸውን የተለያየ አመለካከት አወዳድር።

1 መከራ የሚያመጣብን አምላክ ነው?

ብዙ ሰዎች ስለ አምላክ የተሳሳተ ትምህርት ተምረዋል። እውነታው ምንድን ነው?

2 ለሚደርስብን መከራ ተጠያቂዎቹ እኛው ነን?

በራሳችን ላይ መከራ የምናመጣው እኛው ከሆንን መከራውን መቀነስ የምንችልበት መንገድ ሊኖር ይችላል።

3 ጥሩ ሰዎች መከራ የሚደርስባቸው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ መልሱን እንድናውቅ ይረዳናል።

4 የተፈጠርነው በመከራ የተሞላ ሕይወት እንድንኖር ነው?

ዓለማችንን ውብ አድርጎ የፈጠረው አምላክ በመከራ የተሞላ ሕይወት እንድንመራ ይፈልጋል ብሎ ማሰብ ምክንያታዊ ነው? ታዲያ መከራ የሚያመጣብን ማን ነው?

5 መከራችን የሚያበቃበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ መከራን የሚያስወግደው እንዴት እንደሆነ ይናገራል።

እርዳታ ማግኘት ትችላለህ

ችግሮቻችን መፍትሔ የሌላቸው ቢመስሉም አስተማማኝ እርዳታና መመሪያ ማግኘት እንችላለን።