የወጣትነት ሕይወቴ—መልክና ቁመናዬ በጣም የሚያሳስበኝ ለምንድን ነው?
ቶኒ እና ሳማንታ፣ የሌሎች ሰዎች አመለካከት መልካቸውን በሚያሳምሩበት መንገድ ላይ ከልክ ያለፈ ተጽዕኖ እንዲያሳድር ፈቅደው ነበር፤ በኋላ ላይ ግን ከዚህ ተጽዕኖ መላቀቅ ችለዋል።