በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እኩዮችህ ምን ይላሉ?

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ወጣቶች በሕይወታቸው ውስጥ ያጋጠሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎችና እነዚህን ሁኔታዎች የተቋቋሙበትን መንገድ በተመለከተ የሰጧቸውን አስተያየቶች የሚያሳዩ ቪዲዮ ክሊፖችን እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

 

ከወላጆቼ ጋር መግባባት የምችለው እንዴት ነው?

ከወላጆችህ ጋር መነጋገር ከምታስበው በላይ ይጠቅምሃል።

ወጣቶች ስለ ሞባይል ስልክ ምን ይላሉ?

ብዙ ወጣቶች ያለ ሞባይል ስልክ መኖር እንደማይችሉ ይሰማቸዋል። ሞባይል ስልክ ምን ጥቅሞችና ጉዳቶች አሉት?

የጉልበተኞችን ጥቃት መቋቋም

የጉልበተኛውን ድርጊት መቆጣጠር አትችል ይሆናል፤ አንተ ለዚያ የምትሰጠውን ምላሽ ግን መቆጣጠር ትችላለህ።

ወጣቶች፣ ዛሬ ነገ ስለ ማለት ምን ይላሉ?

ዛሬ ነገ ማለት ስለሚያስከትላቸው ጉዳቶችና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ስላሉት ጥቅሞች አንዳንድ ወጣቶች የተናገሩትን እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

ወጣቶች ስለ ገንዘብ የሰጡት ሐሳብ

ገንዘብን መቆጠብ፣ በአግባቡ መጠቀም እንዲሁም ለገንዘብ ተገቢ አመለካከት መያዝ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት

ማንነትን ፍለጋ

በሕይወትህ የሚያጋጥሙህን ችግሮች በስኬት ማለፍ የምትችልበትን ሚስጥር ተመልከት።

የእኩዮቼን ተጽዕኖ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን ከተከተልክ ይሳካልሃል፤ እንዴት የሚለውን ተመልከት።

ወጣቶች ስለ ቁመና ምን ይላሉ?

ወጣቶች ስለ መልክ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ ከባድ የሚሆንባቸው ለምን ሊሆን ይችላል? በዚህ ረገድ ምን ሊረዳቸው ይችላል?

መልክና ቁመናዬ በጣም የሚያሳስበኝ ለምንድን ነው?

ለጉዳዩ ሚዛናዊ አመለካከት እንዲኖርህ የሚረዱህን ነገሮች ተመልከት።

ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት እንድፈጽም የሚደረግብኝን ጫና መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ፈተናውን ለመቋቋም የሚረዱህን ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ተመልከት።

ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳ ምን ይላሉ?

አምስት ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳና እንዲህ ያለ ነገር ሲያጋጥም ምን መደረግ እንዳለበት የሰጡትን ሐሳብ ተመልከቱ።

ወጣቶች ስለ ጤናማ አኗኗር የሰጡት ሐሳብ

ተገቢ አመጋገብ እንዲኖርህ ማድረግና ስፖርት መሥራት ይከብድሃል? አንዳንድ ወጣቶች ጤንነታቸው ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ በዚህ ክሊፕ ላይ ተናግረዋል።

ወጣቶች በአምላክ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምክንያት

በዚህ የሦስት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ ወጣቶች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸውን ምክንያት ያብራራሉ።

በአምላክ ማመን ምክንያታዊ ነው?

ጥርጣሬያቸውን ማስወገድና እምነታቸውን ማጠናከር ከቻሉ ሁለት ወጣቶች ጋር እናስተዋውቅህ።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳኝ የሚችለው እንዴት ነው?

መልሱን ማወቅህ በሕይወትህ ደስተኛ እንድትሆን ይረዳሃል።

ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙት ጥቅም

ማንበብ ጥረት የሚጠይቅ ቢሆንም ብዙ ጥቅም ያስገኛል። አራት ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ያገኙትን ጥቅም ሲናገሩ ተመልከት።

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—የአምላክ መመሪያዎች ወይስ የኔ?

ሁለት ወጣቶች፣ አብረዋቸው በሚማሩ ብዙ ልጆች ላይ ከሚደርሰው ጣጣ የጠበቃቸው ምን እንደሆነ አስረድተዋል።

ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው?

መፍትሔው ከባድ እንደሆነ ተሰምቶህ ከሆነ አይዞህ! የምታስበውን ያህል ከባድ አይደለም።

ከሁሉ የተሻለው ሕይወት

በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ካሜሮን የተባለች ወጣት በሕይወቷ ደስተኛ መሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ ስትናገር አዳምጥ።