በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—የአምላክ መመሪያዎች ወይስ የኔ?

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—የአምላክ መመሪያዎች ወይስ የኔ?

ኡጎ እና ክላራ፣ ተማሪዎች ሳሉ የይሖዋን መሥፈርቶች በጥብቅ መከተላቸው በእኩዮቻቸው ተጽዕኖ እንዳይሸነፉ ረድቷቸዋል፤ ብዙ እኩዮቻቸው ላይ ከሚደርሰው መጥፎ መዘዝም ጠብቋቸዋል። እስቲ ተሞክሯቸውን ሲናገሩ አዳምጥ።