በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትምህርት ቤት

ትምህርት ቤት አእምሯዊ፣ ስሜታዊና መንፈሳዊ ጥንካሬህ በጣም የሚፈተንበት ቦታ ነው። የሚያጋጥምህን ውጥረት ተቋቁመህ ትምህርትህን በአግባቡ ለመከታተል ምን ይረዳሃል?

ከአስተማሪዬ ጋር መስማማት የምችለው እንዴት ነው?

ከአስተማሪህ ጋር መግባባት ስለከበደህ ብቻ የትምህርት ዘመንህ በችግር የተሞላ እንደሚሆን አታስብ። የሚከተሉትን ምክሮች ተግባር ላይ ለማዋል ሞክር።

የቤት ሥራዬን ሠርቼ መጨረስ የምችለው እንዴት ነው?

የቤት ሥራህን ሠርተህ ለመጨረስ ከተቸገርክ መፍትሔው በብልሃት መሥራት ሊሆን ይችላል።

በርቀት ትምህርት ስኬታማ መሆን የምችለው እንዴት ነው?

በአሁኑ ወቅት ብዙ ተማሪዎች የሚማሩት ቤታቸው ሆነው ነው። በርቀት ትምህርት ስኬታማ ለመሆን የሚረዱ አምስት ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት።

ትምህርት ቢሰለቸኝስ?

አስተማሪህ የሚያስተምርበት መንገድ አሰልቺ ሆኖብሃል? አንዳንዶቹ የትምህርት ዓይነቶች ጊዜ ከማባከን ውጭ ምንም ጥቅም እንደሌላቸው ይሰማሃል?

የትምህርት ውጤቴ ዝቅተኛ ከሆነ ምን ላድርግ?

ተስፋ ከመቁረጥህ በፊት ውጤትህን ለማሻሻል የሚረዱ ስድስት እርምጃዎችን ተመልከት።

ትምህርት ላቋርጥ?

የዚህ ጥያቄ መልስ ከምትጠብቀው በላይ ብዙ ነገሮችን ሊነካ ይችላል።

ጉልበተኞች ቢያስቸግሩኝ ምን ላድርግ?

ጉልበተኞች የሚያስቸግሯቸው ብዙ ልጆች ማንም ሊረዳቸው እንደማይችል ይሰማቸዋል። ይህን ሁኔታ ለመቋቋም ምን ማድረግ እንደሚቻል በዚህ ርዕስ ላይ ይብራራል።

የጉልበተኞችን ጥቃት መቋቋም

የጉልበተኛውን ድርጊት መቆጣጠር አትችል ይሆናል፤ አንተ ለዚያ የምትሰጠውን ምላሽ ግን መቆጣጠር ትችላለህ።

ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ

ጉልበተኞች ጥቃት የሚያደርሱት ለምንድን ነው? ጥቃቱን ማሸነፍ የምትችለው እንዴት ነው?

አዲስ ቋንቋ መማር ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው?

ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች አሉት? ምን ጥቅሞችስ ያስገኛል?

ቋንቋ ለመማር የሚረዱ ሐሳቦች

አዲስ ቋንቋ መማር ልምምድ፣ ጊዜና ጥረት ይጠይቃል። ይህ የመልመጃ ሣጥን አዲስ ቋንቋ ለመማር የሚስችል ጥሩ ዕቅድ ለማውጣት ይረዳሃል።

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 1፦ አምላክ መኖሩን እንዳምን ያደረገኝ ምንድን ነው?

አምላክ መኖሩን እንደምታምን ለሌሎች በእርግጠኝነት ማስረዳት ትፈልጋለህ? አንድ ሰው ስለምታምንበት ነገር ቢጠይቅህ እንዴት መመለስ እንዳለብህ የሚረዱ ሐሳቦችን አንብብ።

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?-ክፍል 2፦ ዝግመተ ለውጥ ትክክል መሆኑን ልትጠራጠር የሚገባው ለምንድን ነው?

እንዲህ ማድረግ ያለብህ ለምን እንደሆነ የሚጠቁሙ ሁለት ዋና ዋና ነጥቦችን ተመልከት።

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 3፦ ፈጣሪ እንዳለ የማምነው ለምንድን ነው?

ፈጣሪ እንዳለ ማመንህ ሳይንስን እንደማትቀበል ያሳያል?

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 4፦ ፈጣሪ እንዳለ ለሰዎች ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው?

ሕይወት ያላቸው ነገሮችን የፈጠረ አካል እንዳለ ለማስረዳት የሳይንስ ሊቅ መሆን አያስፈልግህም። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰ አንድ አሳማኝ ሐሳብ ተመልከት።