በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መነሻ ገጽ ላይ በቅርቡ ያስተዋወቅናቸው

 

የአምላክ ወዳጅ መሆን ይቻላል?

አምላክን “አንተ ማን ነህ? የምትኖረው የት ነው? ስለ እኔ ታስባለህ?” ብለህ ለመጠየቅ አስበህ ታውቃለህ?

 

በሕይወቴ ደስተኛ መሆን የምችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ የምናስተምርበት ፕሮግራም መልሱን ለማግኘት ይረዳሃል።

 

ሰላም እና ደስታ

መጽሐፍ ቅዱስ በርካታ ሰዎች በየዕለቱ የሚገጥማቸውን ውጥረት እንዲቋቋሙ፣ አካላዊም ሆነ ስሜታዊ ችግሮችን እንዲወጡ እንዲሁም ዓላማና ትርጉም ያለው ሕይወት እንዲመሩ ረድቷቸዋል።

ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን ነገር ሳይንቲስቶች ካገኟቸው ግኝቶች ጋር አወዳድር።

በአምላክ ማመን

በአሁኑ ጊዜ የተረጋጋ ሕይወት ለመምራት ያስችልሃል፤ ለወደፊቱ ጊዜም አስተማማኝ ተስፋ እንዲኖርህ ይረዳሃል።

እርዳታ ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች

ታዳጊዎችና ወጣቶች ብዙ ጊዜ የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎችና ጫናዎች በስኬት ለማለፍ የሚረዷቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮች ተመልከት።