የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ለሚፈጠሩባቸው ከባድ ጥያቄዎች ከሁሉ የተሻለ መልስ ይሰጣል። መጽሐፍ ቅዱስ ያለው ጠቀሜታ በዘመናት ሁሉ በተግባር የተፈተነ ነው። በዚህ ክፍል ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ማግኘት ትችላለህ።—2 ጢሞቴዎስ 3:16, 17

 

ለማስተዋወቅ ያህል

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መጽሐፍ ቅዱስ ሳይጋቡ አብሮ መኖርን በተመለከተ ምን ይላል?

አምላክ የሚሰጠው መመሪያ አስደሳች የቤተሰብ ሕይወት ለመመሥረት ይረዳል፤ የአምላክን መሥፈርቶች የሚከተሉ ሰዎች ምንጊዜም ጥቅም ያገኛሉ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መጽሐፍ ቅዱስ ሳይጋቡ አብሮ መኖርን በተመለከተ ምን ይላል?

አምላክ የሚሰጠው መመሪያ አስደሳች የቤተሰብ ሕይወት ለመመሥረት ይረዳል፤ የአምላክን መሥፈርቶች የሚከተሉ ሰዎች ምንጊዜም ጥቅም ያገኛሉ።

መጽሐፍ ቅዱስን አጥና

የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርሳችንን ለምን አትሞክረውም?

አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ከአስተማሪ ጋር።

አንድ የይሖዋ ምሥክር መጥቶ እንዲያነጋግርህ ጠይቅ

ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ስለምትፈልገው የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕሰ ጉዳይ መወያየት ወይም መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ከምናስተምርበት ዝግጅት መጠቀም ትችላለህ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህን አስደሳችና አርኪ የሚያደርጉ የማጥኛ ጽሑፎችን ምረጥ።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅምህ የሚችለው እንዴት ነው?

ሰላም እና ደስታ

መጽሐፍ ቅዱስ በርካታ ሰዎች በየዕለቱ የሚገጥማቸውን ውጥረት እንዲቋቋሙ፣ አካላዊም ሆነ ስሜታዊ ችግሮችን እንዲወጡ እንዲሁም ዓላማና ትርጉም ያለው ሕይወት እንዲመሩ ረድቷቸዋል።

በአምላክ ማመን

በአሁኑ ጊዜ የተረጋጋ ሕይወት ለመምራት ያስችልሃል፤ ለወደፊቱ ጊዜም አስተማማኝ ተስፋ እንዲኖርህ ይረዳሃል።

እርዳታ ለታዳጊዎች እና ለወጣቶች

ታዳጊዎችና ወጣቶች ብዙ ጊዜ የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎችና ጫናዎች በስኬት ለማለፍ የሚረዷቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮች ተመልከት።

ለልጆች የሚሆኑ መልመጃዎች

እነዚህን አስደሳች መልመጃዎች፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ርዕሶች እና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር ተጠቀሙባቸው።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክን፣ ኢየሱስን፣ ጸሎትን፣ ቤተሰብን፣ መከራንና የመሳሰሉትን ጉዳዮች አስመልክቶ ምን እንደሚል እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ታሪክ እና መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ዘመናችን እንዴት እንደደረሰ የሚገልጸውን አስደናቂ ታሪክ እንድትመረምር እንጋብዝሃለን። ከታሪክ አንጻር ትክክለኛና እምነት የሚጣልበት መሆኑን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎችን ተመልከት።

ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረውን ነገር ሳይንቲስቶች ካገኟቸው ግኝቶች ጋር አወዳድር።