በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል? መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር የተያያዙ ሐሳቦችን ሲጠቅስ ሐሳቦቹ ትክክል ናቸው? ተፈጥሮ በዚህ ረገድ ምን እንደሚያሳይና ስለ ተፈጥሮ የሚያጠኑ ሳይንቲስቶች ስለ ጉዳዩ ምን እንደሚናገሩ ተመልከት።