በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች

የይሖዋ ምሥክሮች አስተሳሰባቸው፣ ንግግራቸውና ምግባራቸው የአምላክ ቃል ከሆነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚስማማ እንዲሆን አቅማቸው የፈቀደውን ሁሉ ያደርጋሉ። መጽሐፍ ቅዱስ የእነሱንም ሆነ በአካባቢያቸው ያሉትን ሰዎች ሕይወት የቀየረው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።