በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ከዚህ በታች ከሚገኙት ክፍሎች ውስጥ አንድ ጥያቄ መርጠህ ማንበብ ትችላለህ።

መጽሐፍ ቅዱስን አጥና

መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለሚያሳስቧቸው ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል። አንተስ ለጥያቄዎችህ መልስ ማግኘት ትፈልጋለህ?

መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ ሰዎችን በነፃ መጽሐፍ ቅዱስን በማስተማራቸው ይታወቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩበት ፕሮግራም የሚካሄደው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

አንድ የይሖዋ ምሥክር መጥቶ እንዲያነጋግርህ ጠይቅ

ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ስለምትፈልገው የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕሰ ጉዳይ መወያየት ወይም መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ከምናስተምርበት ዝግጅት መጠቀም ትችላለህ።