በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት

መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማንበብ ወይም ማውረድ ትችላለህ። የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ትክክለኛና በቀላሉ የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ነው። በሙሉም ሆነ በከፊል ከ120 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች የተተረጎመ ሲሆን ከ200 ሚሊዮን በሚበልጡ ቅጂዎች ተሰራጭቷል።

እይታ

መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም