በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በሕይወቴ ደስተኛ ሆንኩ

በሕይወቴ ደስተኛ ሆንኩ

ሰርጌ ከልጅነቱ ጀምሮ የበታችነት ስሜት ያጠቃው ነበር። አምላክ የሕይወትን ዓላማ ለማወቅ እንዲረዳው ጸለየ፤ ከሁለት ሰዓት በኋላ ጸሎቱ ተመለሰለት።