በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ቱርክ

  • ኢስታንቡል፣ ቱርክዬ—በቱርክኛ የተዘጋጀ ንቁ! መጽሔት ሲሰጥ

አጭር መረጃ—ቱርክ

  • 85,957,000—የሕዝብ ብዛት
  • 5,692—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 71—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 15,502—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ቱርክ

በ2014 በቱርክ ልዩ የስብከት ዘመቻ ተካሂዶ ነበር። ይህ ዘመቻ የተዘጋጀው ለምንድን ነው? ምንስ ውጤት ተገኘ?