በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ፓራጓይ

  • ኑኤቨ ዱራንጎ መንደር፣ ካኒንዴዩ፣ ፓራጓይ—አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ የተባለው ብሮሹር ለአንዲት የሜኖናውያን ማኅበረሰብ አባል ሲሰጥ

አጭር መረጃ—ፓራጓይ

  • 7,391,000—የሕዝብ ብዛት
  • 11,042—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 186—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 676—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ