በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ጋና

  • አቡሪ፣ ጋና—ስለ አምላክ መንግሥት ሲሰበክ

አጭር መረጃ—ጋና

  • 33,063,000—የሕዝብ ብዛት
  • 153,657—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 2,484—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 220—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ጋና

የመንግሥቱ ወንጌላውያን ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት አገር ሄደው ለማገልገል የሚመርጡ ወንድሞች በርካታ ተፈታታኝ ሁኔታዎች የሚያጋጥሟቸው ቢሆንም በረከቱም የዚያኑ ያህል ብዙ ነው።