በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ጀርመን

  • ሮስቶክ፣ ጀርመን—የይሖዋ ምሥክሮች በአንድ ወደብ አካባቢ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ሲነግሩ

  • ፍራንክፈርት፣ ጀርመን—መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ጥበብ ያዘለ ምክር ሲናገሩ

  • ሮስቶክ፣ ጀርመን—የይሖዋ ምሥክሮች በአንድ ወደብ አካባቢ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ሲነግሩ

  • ፍራንክፈርት፣ ጀርመን—መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ጥበብ ያዘለ ምክር ሲናገሩ

አጭር መረጃ—ጀርመን

  • 84,359,000—የሕዝብ ብዛት
  • 174,907—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 2,002—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 488—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ከታሪክ ማኅደራችን

ምርጣቸውን ሰጥተዋል

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንዳበቃ የይሖዋ ምሥክሮች በጀርመን ያሉ የእምነት ባልንጀሮቻቸውን የረዱት እንዴት ነው?