በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

አውስትራሊያ

  • ዎለንጎንግ፣ ኒው ሳውዝ ዌልስ፣ አውስትራሊያ—በሕዝብ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ የመጋበዣ ወረቀት ሲበረከትለት

አጭር መረጃ—አውስትራሊያ

  • 26,636,000—የሕዝብ ብዛት
  • 71,188—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 726—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 379—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

ለአረጋውያን መጽናኛና ተስፋ መስጠት

የይሖዋ ምሥክሮች በአውስትራሊያ በሚገኙ የአረጋውያን መጦሪያ ተቋማት ውስጥ ያሉ አረጋውያንን ይጎበኛሉ።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኦሺያንያ

ኦሺያንያ ውስጥ ሰባኪዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉበት ቦታ የሚያገለግሉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች የተወጡት እንዴት ነው?

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

የይሖዋ ምሥክሮች እስረኞችን በመርዳታቸው አድናቆት ተቸራቸው

ዘጠኝ የይሖዋ ምሥክሮች፣ በአውስትራሊያ ባለ አንድ ትልቅ የሕገ ወጥ ስደተኞች እስር ቤት ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ እስረኞች አገልግሎት የሰጡት እንዴት ነው?

የስብከት ሥራ

ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች መስበክ—አውስትራሊያ

የይሖዋ ምሥክር የሆነ አንድ ቤተሰብ አውስትራሊያ ውስጥ ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች ላሉ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በማካፈል ለአንድ ሳምንት ያሳለፈውን አስደሳች ጊዜ ተመልከት።