በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

እርማት ሲሰጥህ በትሕትና ተቀበል

ዳዊት ከቤርሳቤህ ጋር ኃጢአት ከሠራ በኋላ የተጸጸተው እንዴት ነው? ይሖዋስ ይቅር ያለው ለምንድን ነው? ይህን መልመጃ አውርድ፤ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ እንዲሁም ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ።