በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ኖኅ—እምነት ታዛዥ እንዲሆን አነሳስቶታል

ኖኅ እምነት ማሳየቱና ይሖዋን መታዘዙ ክፉው ዓለም ከደረሰበት ጥፋት እንዲድን የረዳው እንዴት ነው? በዘፍጥረት 6:1–8:22፤ 9:8-16 ላይ የተመሠረተ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

በእምነታቸው ምሰሏቸው

ኖኅ—“ከእውነተኛው አምላክ ጋር ይሄድ ነበር”

ኖኅና ሚስቱ ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ገጥመዋቸዋል? መርከቡን በሚገነቡበት ወቅት እምነት ያሳዩት እንዴት ነው?

መጠበቂያ ግንብ

ኖኅ—“ከሌሎች ሰባት ሰዎች ጋር” ዳነ

ኖኅና ቤተሰቡ የሰው ዘር በጨለማ የተዋጠበትን ወቅት ያሳለፉት እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የኖኅ እና የጥፋት ውኃው ታሪክ እውነተኛ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ክፉ ሰዎችን ለማጥፋት በውኃ እንደተጠቀመ ይናገራል። መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለ?

መጠበቂያ ግንብ

ሄኖክ—‘አምላክን በሚገባ ደስ አሰኝቷል’

የምታስተዳድረው ቤተሰብ ካለህ ወይም ትክክል እንደሆነ ለምታውቀው ነገር ጥብቅና እንድትቆም የሚጠይቅ ሁኔታ ካጋጠመህ ሄኖክ ካሳየው እምነት ምን ትምህርት ማግኘት ትችላለህ?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ኔፍሊሞች እነማን ናቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ ኔፍሊሞችን “በጥንት ዘመን በኃያልነታቸው ዝና ያተረፉ” በማለት ይጠራቸዋል። ስለ ኔፍሊሞች ምን የምናውቀው ነገር አለ?

ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?

የኖኅ መርከብ

ክፉ መላእክት በምድር ላይ የሚኖሩ ሴቶችን አግብተው ግዙፍና ጉልበተኛ የሆኑ ልጆችን ወለዱ። በሁሉም ቦታ ዓመፅ ተስፋፍቶ ነበር። ኖኅ ግን ከሌሎቹ የተለየ ነበር፤ አምላክን ይወድና ይታዘዝ ነበር።