ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!

የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ተግባራዊ ማድረግህ ደስተኛ ትዳርና የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖርህ ይረዳሃል።

መግቢያ

በዚህ ብሮሹር ውስጥ የሚገኙትን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጠቃሚ መመሪያዎች በተግባር ማዋልህ ጥሩ ትዳርና ደስተኛ የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖርህ ይረዳሃል

ክፍል 1

ትዳራችሁ አስደሳች እንዲሆን የአምላክን መመሪያ ተከተሉ

ሁለት ቀላል ጥያቄዎችን በመጠቀም ትዳራችሁን ማሻሻል ትችላላችሁ።

ክፍል 2

አንዳችሁ ለሌላው ታማኝ ሁኑ

በትዳር ውስጥ ታማኝ መሆን ሲባል ምንዝር አለመፈጸምን ብቻ ነው የሚያመለክተው?

ክፍል 3

ችግሮችን መፍታት የሚቻለው እንዴት ነው?

ትክክለኛውን አካሄድ መከተላችሁ ትዳራችሁ ችግርና ምሬት የሞላበት ሳይሆን ደስታ የሰፈነበትና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል።

ክፍል 4

የገንዘብ አያያዝ

መተማመንና ሐቀኝነት ምን ሚና አላቸው?

ክፍል 5

ከዘመዶቻችሁ ጋር በሰላም መኖር የምትችሉት እንዴት ነው?

ትዳራችሁን ሳትጎዱ ለወላጆቻችሁ አክብሮት ማሳየት ትችላላችሁ።

ክፍል 6

ልጅ መውለድ በትዳር ውስጥ የሚያመጣው ለውጥ

ልጅ መውለድ ትዳራችሁን ሊያጠናክረው ይችላል?

ክፍል 7

ልጃችሁን ማሠልጠን የምትችሉት እንዴት ነው?

ተግሣጽ መመሪያና ቅጣት ከመስጠት ያለፈ ነገርን ይጨምራል።.

ክፍል 8

መከራ ሲያጋጥማችሁ

የሚያስፈልጋችሁን እገዛ ከመጠየቅ ወደኋላ አትበሉ።

ክፍል 9

በቤተሰብ ሆናችሁ ይሖዋን አምልኩ

የቤተሰብ አምልኳችሁ ይበልጥ አስደሳች እንዲሆን ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው?